የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መክብብ 11
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

መክብብ የመጽሐፉ ይዘት

      • በተከፈተልህ አጋጣሚ ተጠቀም (1-8)

        • “ቂጣህን በውኃ ላይ ጣል” (1)

        • ከማለዳ እስከ ምሽት ዘርህን ዝራ (6)

      • የወጣትነት ዕድሜህን በማስተዋል ተጠቀምበት (9, 10)

መክብብ 11:1

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ስደድ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ምሳሌ 22:9
  • +ዘዳ 15:10, 11፤ ምሳሌ 19:17፤ ሉቃስ 14:13, 14፤ ዕብ 6:10

መክብብ 11:2

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ክፉ ነገር።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 37:21፤ ሉቃስ 6:38፤ 2ቆሮ 9:7፤ 1ጢሞ 6:18

መክብብ 11:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ምሳሌ 20:4

መክብብ 11:5

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ማህፀን ውስጥ ባሉ አጥንቶች።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 139:15
  • +ኢዮብ 26:14፤ መዝ 40:5፤ መክ 8:17፤ ሮም 11:33

መክብብ 11:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መክ 9:10፤ 2ቆሮ 9:6፤ ቆላ 3:23

መክብብ 11:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መክ 5:18፤ 8:15
  • +መክ 12:1

መክብብ 11:9

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “እንደሚጠይቅህ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መክ 3:17፤ 12:14፤ ሮም 2:6

መክብብ 11:10

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ከሥጋህ አርቅ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 25:7፤ 2ጢሞ 2:22

ተዛማጅ ሐሳብ

መክ. 11:1ምሳሌ 22:9
መክ. 11:1ዘዳ 15:10, 11፤ ምሳሌ 19:17፤ ሉቃስ 14:13, 14፤ ዕብ 6:10
መክ. 11:2መዝ 37:21፤ ሉቃስ 6:38፤ 2ቆሮ 9:7፤ 1ጢሞ 6:18
መክ. 11:4ምሳሌ 20:4
መክ. 11:5መዝ 139:15
መክ. 11:5ኢዮብ 26:14፤ መዝ 40:5፤ መክ 8:17፤ ሮም 11:33
መክ. 11:6መክ 9:10፤ 2ቆሮ 9:6፤ ቆላ 3:23
መክ. 11:8መክ 5:18፤ 8:15
መክ. 11:8መክ 12:1
መክ. 11:9መክ 3:17፤ 12:14፤ ሮም 2:6
መክ. 11:10መዝ 25:7፤ 2ጢሞ 2:22
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
መክብብ 11:1-10

መክብብ

11 ቂጣህን በውኃ ላይ ጣል፤*+ ከብዙ ቀናት በኋላ መልሰህ ታገኘዋለህና።+  2 ካለህ ነገር ላይ ለሰባት፣ እንዲያውም ለስምንት አካፍለህ ስጥ፤+ በምድር ላይ የሚመጣውን አደጋ* አታውቅምና።

3 ደመናት ውኃ ካዘሉ በምድር ላይ ዶፍ ያወርዳሉ፤ እንዲሁም ዛፍ በስተ ደቡብ ወይም በስተ ሰሜን ከወደቀ በዚያው በወደቀበት ይቀራል።

4 ነፋስን የሚጠባበቅ አይዘራም፤ ደመናትንም የሚመለከት አያጭድም።+

5 መንፈስ፣ በእርጉዝ ሴት ውስጥ በሚገኝ ሕፃን አጥንቶች* ላይ እንዴት እንደሚሠራ እንደማታውቅ ሁሉ፣+ ሁሉንም ነገር የሚያከናውነውን የእውነተኛውን አምላክ ሥራም አታውቅም።+

6 በማለዳ ዘርህን ዝራ፤ እስከ ምሽትም ድረስ እጅህ ሥራ አይፍታ፤+ ይህ ወይም ያ የትኛው እንደሚያድግ ወይም ደግሞ ሁለቱም ይጸድቁ እንደሆነ አታውቅምና።

7 ብርሃን ደስ ያሰኛል፤ ፀሐይንም ማየት ለዓይን መልካም ነው። 8 ሰው የቱንም ያህል ብዙ ዓመት ቢኖር በእያንዳንዱ ቀን ደስ ይበለው።+ ሆኖም በጨለማ የተዋጡት ቀናት ብዙ ሊሆኑ እንደሚችሉ መዘንጋት አይኖርበትም፤ የሚመጣው ሁሉ ከንቱ ነው።+

9 አንተ ወጣት፣ በወጣትነትህ ጊዜ ደስ ይበልህ፤ በወጣትነትህም ዘመን ልብህ ደስ ይበለው። የልብህን መንገድ ተከተል፤ ዓይንህ በሚመራህም መንገድ ሂድ፤ ሆኖም ስለ እነዚህ ነገሮች ሁሉ እውነተኛው አምላክ ወደ ፍርድ እንደሚያመጣህ* እወቅ።+ 10 ስለዚህ የሚያስጨንቁ ነገሮችን ከልብህ አስወግድ፤ ጎጂ ነገሮችንም ከሰውነትህ አርቅ፤* ወጣትነትና የለጋነት ዕድሜ ከንቱ ናቸውና።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ