የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢሳይያስ 64
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ኢሳይያስ የመጽሐፉ ይዘት

      • የንስሐ ጸሎት ቀጣይ ክፍል (1-12)

        • ይሖዋ ሠሪያችን ነው (8)

ኢሳይያስ 64:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 34:10
  • +ዕን 3:6

ኢሳይያስ 64:4

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “እሱን በትዕግሥት ለሚጠባበቁት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 130:6-8፤ ኢሳ 25:9፤ ሚክ 7:7፤ 1ቆሮ 2:9

ኢሳይያስ 64:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሶፎ 2:3፤ ሥራ 10:34, 35
  • +ኢሳ 1:21፤ 63:10

ኢሳይያስ 64:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 12:2፤ 15:20

ኢሳይያስ 64:7

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “እንድንቀልጥ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 31:17፤ ኢሳ 57:17

ኢሳይያስ 64:8

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ያበጀኸንም አንተ ነህ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 63:16
  • +ኢሳ 29:16፤ 45:9፤ ኤር 18:6

ኢሳይያስ 64:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 74:1፤ 79:5

ኢሳይያስ 64:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 79:1፤ ሰቆ 1:4፤ 5:18፤ ሚክ 3:12

ኢሳይያስ 64:11

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የውበት ቤተ መቅደሳችን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 36:17, 19፤ ኤር 52:12, 13

ኢሳይያስ 64:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 74:10, 11፤ ዘካ 1:12

ተዛማጅ ሐሳብ

ኢሳ. 64:3ዘፀ 34:10
ኢሳ. 64:3ዕን 3:6
ኢሳ. 64:4መዝ 130:6-8፤ ኢሳ 25:9፤ ሚክ 7:7፤ 1ቆሮ 2:9
ኢሳ. 64:5ሶፎ 2:3፤ ሥራ 10:34, 35
ኢሳ. 64:5ኢሳ 1:21፤ 63:10
ኢሳ. 64:6ዘሌ 12:2፤ 15:20
ኢሳ. 64:7ዘዳ 31:17፤ ኢሳ 57:17
ኢሳ. 64:8ኢሳ 63:16
ኢሳ. 64:8ኢሳ 29:16፤ 45:9፤ ኤር 18:6
ኢሳ. 64:9መዝ 74:1፤ 79:5
ኢሳ. 64:10መዝ 79:1፤ ሰቆ 1:4፤ 5:18፤ ሚክ 3:12
ኢሳ. 64:112ዜና 36:17, 19፤ ኤር 52:12, 13
ኢሳ. 64:12መዝ 74:10, 11፤ ዘካ 1:12
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ኢሳይያስ 64:1-12

ኢሳይያስ

64 በአንተ የተነሳ ተራሮች ይናወጡ ዘንድ

ምነው ሰማያትን ቀደህ በወረድክ!

 2 እሳት ጭራሮን አቀጣጥሎ

ውኃን እንደሚያፈላ ሁሉ፣

ያን ጊዜ ጠላቶችህ ስምህን ያውቃሉ፤

ብሔራትም በፊትህ ይሸበራሉ!

 3 እኛ ፈጽሞ ያልጠበቅናቸውን እጅግ አስደናቂ ነገሮች ባደረግክ ጊዜ፣+

አንተ ወረድክ፤ ተራሮችም በፊትህ ተንቀጠቀጡ።+

 4 ከጥንት ዘመን ጀምሮ፣ እሱን በተስፋ ለሚጠባበቁት* ሲል እርምጃ የወሰደ

ከአንተ በቀር ሌላ አምላክ እንዳለ የሰማም ሆነ በጆሮው ያዳመጠ

ወይም በዓይኑ ያየ ማንም የለም።+

 5 ትክክል የሆነውን ነገር በደስታ ከሚያደርጉ፣+

አንተን ከሚያስቡና መንገዶችህን ከሚከተሉ ሰዎች ጋር ተገናኝተሃል።

እነሆ፣ ኃጢአት መሥራታችንን በቀጠልን ጊዜ ተቆጣህ፤+

ይህን ያደረግነውም ለረጅም ጊዜ ነው።

ታዲያ አሁን መዳን ይገባናል?

 6 ሁላችንም እንደረከሰ ሰው ሆነናል፤

የጽድቅ ሥራችንም ሁሉ እንደ ወር አበባ ጨርቅ ነው።+

ሁላችንም እንደ ቅጠል እንጠወልጋለን፤

በደላችንም እንደ ነፋስ ጠራርጎ ይወስደናል።

 7 ስምህን የሚጠራ የለም፤

አንተን የሙጥኝ ብሎ ለመያዝ የሚነሳሳ የለም፤

ፊትህን ከእኛ ሰውረሃልና፤+

በበደላችን የተነሳ እንድንመነምን* አድርገኸናል።

 8 አሁን ግን ይሖዋ ሆይ፣ አንተ አባታችን ነህ።+

እኛ ሸክላ ነን፤ አንተም ሠሪያችን ነህ፤*+

ሁላችንም የእጅህ ሥራ ነን።

 9 ይሖዋ ሆይ፣ እጅግ አትቆጣ፤+

በደላችንንም ለዘላለም አታስታውስ።

እባክህ ተመልከተን፤ እኛ ሁላችን ሕዝብህ ነንና።

10 የተቀደሱ ከተሞችህ ምድረ በዳ ሆነዋል።

ጽዮን ምድረ በዳ፣

ኢየሩሳሌምም ጠፍ ምድር ሆናለች።+

11 አባቶቻችን አንተን ያወደሱበት

የቅድስናና የክብር ቤታችን*

በእሳት ተቃጥሏል፤+

ከፍ አድርገን እንመለከታቸው የነበሩት ነገሮች በሙሉ ፈራርሰዋል።

12 ይሖዋ ሆይ፣ ይህ ሁሉ ሆኖ እያለ እርምጃ ከመውሰድ ትታቀባለህ?

ዝም ብለህስ ታያለህ? ደግሞስ ከልክ በላይ እንድንጎሳቆል ትፈቅዳለህ?+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ