የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘካርያስ 9
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ዘካርያስ የመጽሐፉ ይዘት

      • በአጎራባች ብሔራት ላይ የተላለፈ የአምላክ ፍርድ (1-8)

      • የጽዮን ንጉሥ ይመጣል (9, 10)

        • ትሑት የሆነው ንጉሥ አህያ ላይ ተቀምጦ ይመጣል (9)

      • የይሖዋ ሕዝብ ነፃ ይወጣል (11-17)

ዘካርያስ 9:1

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ማረፊያ ቦታው።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 49:27፤ አሞጽ 1:3
  • +ዕብ 4:13፤ 1ጴጥ 3:12

ዘካርያስ 9:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 49:23
  • +ሕዝ 28:2, 3
  • +ኢሳ 23:1፤ አሞጽ 1:9, 10
  • +ሕዝ 28:21፤ ኢዩ 3:4

ዘካርያስ 9:3

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ምሽግ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሕዝ 27:32, 33

ዘካርያስ 9:4

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “ባሕሩ ላይ” ማለትም ሊሆን ይችላል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሕዝ 26:17፤ 27:26
  • +ሕዝ 28:18

ዘካርያስ 9:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሶፎ 2:4

ዘካርያስ 9:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +አሞጽ 1:8

ዘካርያስ 9:7

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ሺክ።” የነገድ አለቃ የሆነ ሰው “ሺክ” ተብሎ ይጠራ ነበር።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 60:14
  • +2ሳሙ 5:6, 7፤ 1ነገ 9:20, 21

ዘካርያስ 9:8

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “እንደ ጠባቂ ጦር እሰፍራለሁ።”

  • *

    ወይም “ጨቋኝ።”

  • *

    የሕዝቡን ጉስቁልና እንደተመለከተ መግለጹ ሳይሆን አይቀርም።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 125:2
  • +ኢሳ 54:14

ዘካርያስ 9:9

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ድል አድራጊም ነው፤ ደግሞም ድኗል።”

  • *

    ወይም “በተባዕት አህያ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 2:6፤ ኢሳ 32:1፤ ኤር 23:5፤ ሉቃስ 19:37, 38፤ ዮሐ 1:49
  • +ማቴ 11:29
  • +1ነገ 1:33, 34፤ ማቴ 21:5, 7፤ ዮሐ 12:14, 15

ዘካርያስ 9:10

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ኤፍራጥስን ያመለክታል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 9:7
  • +ዘፀ 23:31፤ መዝ 2:8፤ 72:8

ዘካርያስ 9:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 49:9

ዘካርያስ 9:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 61:1፤ ኤር 31:17
  • +ኢሳ 61:7

ዘካርያስ 9:13

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “እረግጠዋለሁና።”

  • *

    እንደ ፍላጻ አደርገዋለሁ ማለት ነው።

ዘካርያስ 9:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢያሱ 6:5

ዘካርያስ 9:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሚክ 5:9፤ ዘካ 10:5፤ 12:6
  • +ዘፀ 27:2፤ ዘሌ 4:7

ዘካርያስ 9:16

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በዘውድ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሕዝ 34:22
  • +ኢሳ 62:3፤ ሶፎ 3:20

ዘካርያስ 9:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 25:8፤ 31:19፤ ኢሳ 63:7
  • +ኢሳ 62:8፤ ኢዩ 3:18፤ አሞጽ 9:13

ተዛማጅ ሐሳብ

ዘካ. 9:1ኤር 49:27፤ አሞጽ 1:3
ዘካ. 9:1ዕብ 4:13፤ 1ጴጥ 3:12
ዘካ. 9:2ኤር 49:23
ዘካ. 9:2ሕዝ 28:2, 3
ዘካ. 9:2ኢሳ 23:1፤ አሞጽ 1:9, 10
ዘካ. 9:2ሕዝ 28:21፤ ኢዩ 3:4
ዘካ. 9:3ሕዝ 27:32, 33
ዘካ. 9:4ሕዝ 26:17፤ 27:26
ዘካ. 9:4ሕዝ 28:18
ዘካ. 9:5ሶፎ 2:4
ዘካ. 9:6አሞጽ 1:8
ዘካ. 9:7ኢሳ 60:14
ዘካ. 9:72ሳሙ 5:6, 7፤ 1ነገ 9:20, 21
ዘካ. 9:8መዝ 125:2
ዘካ. 9:8ኢሳ 54:14
ዘካ. 9:9መዝ 2:6፤ ኢሳ 32:1፤ ኤር 23:5፤ ሉቃስ 19:37, 38፤ ዮሐ 1:49
ዘካ. 9:9ማቴ 11:29
ዘካ. 9:91ነገ 1:33, 34፤ ማቴ 21:5, 7፤ ዮሐ 12:14, 15
ዘካ. 9:10ኢሳ 9:7
ዘካ. 9:10ዘፀ 23:31፤ መዝ 2:8፤ 72:8
ዘካ. 9:11ኢሳ 49:9
ዘካ. 9:12ኢሳ 61:1፤ ኤር 31:17
ዘካ. 9:12ኢሳ 61:7
ዘካ. 9:14ኢያሱ 6:5
ዘካ. 9:15ሚክ 5:9፤ ዘካ 10:5፤ 12:6
ዘካ. 9:15ዘፀ 27:2፤ ዘሌ 4:7
ዘካ. 9:16ሕዝ 34:22
ዘካ. 9:16ኢሳ 62:3፤ ሶፎ 3:20
ዘካ. 9:17መዝ 25:8፤ 31:19፤ ኢሳ 63:7
ዘካ. 9:17ኢሳ 62:8፤ ኢዩ 3:18፤ አሞጽ 9:13
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ዘካርያስ 9:1-17

ዘካርያስ

9 የፍርድ መልእክት፦

“የይሖዋ ቃል በሃድራክ ምድር ላይ ነው፤

ደማስቆንም ዒላማው* አድርጓል፤+

የይሖዋ ዓይን በሰው ዘርና

በእስራኤል ነገዶች ሁሉ ላይ ነውና፤+

 2 አዋሳኟ የሆነችውን ሃማትንም+ ዒላማው አድርጓል፤

ደግሞም እጅግ ጥበበኛ ቢሆኑም+ እንኳ ጢሮስንና+ ሲዶናን+ ዒላማው አድርጓል።

 3 ጢሮስ የመከላከያ ግንብ* ገንብታለች።

ብርን እንደ አቧራ፣

ወርቅንም በመንገድ ላይ እንዳለ አፈር ቆልላለች።+

4 እነሆ፣ ይሖዋ ንብረቷን ይወስዳል፤

ሠራዊቷንም ባሕሩ ውስጥ* ይደመስሳል፤+

እሷም በእሳት ትበላለች።+

 5 አስቀሎን ይህን አይታ ትፈራለች፤

ጋዛ በጣም ትጨነቃለች፤

ኤቅሮንም እንዲሁ ትሆናለች፤ ምክንያቱም ተስፋ የምታደርግባት ለኀፍረት ትዳረጋለች።

ከጋዛ ንጉሥ ይጠፋል፤

አስቀሎንም ሰው አልባ ትሆናለች።+

 6 ዲቃላም በአሽዶድ ይቀመጣል፤

እኔም የፍልስጤምን ኩራት አስወግዳለሁ።+

 7 በደም የተበከሉትን ነገሮች ከአፉ፣

አስጸያፊ የሆኑትንም ነገሮች ከጥርሱ መካከል አስወግዳለሁ፤

ከእሱም የሚተርፈው ማንኛውም ሰው የአምላካችን ይሆናል፤

እሱም በይሁዳ እንደ አለቃ፣*+

ኤቅሮንም እንደ ኢያቡሳዊ ይሆናል።+

 8 የሚገባም ሆነ የሚወጣ እንዳይኖር፣

ቤቴን ለመጠበቅ በውጭ በኩል ድንኳን እተክላለሁ፤*+

ከእንግዲህም ወዲህ በመካከላቸው የሚያልፍ አሠሪ* አይኖርም፤+

አሁን በገዛ ዓይኔ አይቼዋለሁና።*

 9 የጽዮን ሴት ልጅ ሆይ፣ እጅግ ሐሴት አድርጊ።

የኢየሩሳሌም ሴት ልጅ ሆይ፣ በድል አድራጊነት ጩኺ።

እነሆ፣ ንጉሥሽ ወደ አንቺ ይመጣል።+

እሱ ጻድቅ ነው፤ መዳንንም ያመጣል፤*

ትሑት ነው፤+ ደግሞም በአህያ፣

በአህያዪቱ ልጅ፣ በውርንጭላ* ላይ ይቀመጣል።+

10 የጦር ሠረገላውን ከኤፍሬም፣

ፈረሱንም ከኢየሩሳሌም እወስዳለሁ።

የጦርነቱ ቀስት ይወሰዳል።

እሱም ለብሔራት ሰላምን ያውጃል፤+

ግዛቱም ከባሕር እስከ ባሕር

እንዲሁም ከወንዙ* እስከ ምድር ዳርቻ ይሆናል።+

11 አንቺ ሴት፣ በእኔና በአንቺ መካከል ካለው የደም ቃል ኪዳን የተነሳ

እስረኞችሽን ውኃ ከሌለበት ጉድጓድ አውጥቼ እልካቸዋለሁ።+

12 እናንተ ተስፋ ያላችሁ እስረኞች ወደ ምሽጉ ተመለሱ።+

ዛሬ እንዲህ እልሻለሁ፦

‘ድርሻሽን እጥፍ አድርጌ እከፍልሻለሁ።+

13 ይሁዳን በእጄ እንዳለ ደጋን እወጥረዋለሁና።*

ደጋኑን በኤፍሬም እሞላዋለሁ፤*

ጽዮን ሆይ፣ ወንዶች ልጆችሽን እቀሰቅሳለሁ፤

ግሪክ ሆይ፣ በወንዶች ልጆችሽ ላይ ይነሳሉ፤

ጽዮን ሆይ፣ እንደ ተዋጊ ሰይፍም አደርግሻለሁ።’

14 ይሖዋ በእነሱ ላይ ይገለጣል፤

ፍላጻውም እንደ መብረቅ ይወነጨፋል።

ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ ቀንደ መለከት ይነፋል፤+

እሱም ከደቡብ አውሎ ነፋሳት ጋር ይሄዳል።

15 የሠራዊት ጌታ ይሖዋ ይከላከልላቸዋል፤

እነሱም የሚወነጨፍባቸውን ድንጋይ ውጠው ያስቀራሉ፤ ደግሞም ያመክናሉ።+

ይጠጣሉ፤ የወይን ጠጅ እንደጠጣም ሰው ይንጫጫሉ፤

እንዲሁም እንደ ሳህኖቹና

እንደ መሠዊያው ማዕዘኖች የተሞሉ ይሆናሉ።+

16 በዚያ ቀን አምላካቸው ይሖዋ፣

እንደ ሕዝቡ መንጋ ያድናቸዋል፤+

በአክሊል* ላይ እንዳሉ ፈርጦች በምድሩ ላይ ያብረቀርቃሉና።+

17 ጥሩነቱ ምንኛ ታላቅ ነው!+

ውበቱስ እንዴት ያማረ ነው!

እህል ወጣት ወንዶችን፣

አዲስ የወይን ጠጅም ደናግሉን ያለመልማል።”+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ