የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዮሐንስ 17
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ዮሐንስ የመጽሐፉ ይዘት

      • ኢየሱስ ከሐዋርያቱ ጋር ሆኖ ያቀረበው የመጨረሻ ጸሎት (1-26)

        • አምላክን ማወቅ የዘላለም ሕይወት ያስገኛል (3)

        • ክርስቲያኖች የዓለም ክፍል አይደሉም (14-16)

        • “ቃልህ እውነት ነው” (17)

        • ‘ስምህን አሳውቄአለሁ’ (26)

ዮሐንስ 17:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 12:23፤ 13:31, 32

ዮሐንስ 17:2

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በሰው ዘር፤ በሰዎች።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ፊልጵ 2:9, 10
  • +ዮሐ 6:37
  • +ዮሐ 4:14፤ 6:27

ዮሐንስ 17:3

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    እውነተኛው አምላክ እሱ ብቻ መሆኑን ያመለክታል።

  • *

    ወይም “እውቀት መቅሰም።” እዚህ ላይ የገባው የግሪክኛ ግስ ቀጣይነት ያለውን ድርጊት ያመለክታል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዮሐ 5:20
  • +ኤፌ 4:11, 13፤ 2ጴጥ 3:18
  • +ሉቃስ 10:25-28

ዮሐንስ 17:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 4:34
  • +ዮሐ 13:31

ዮሐንስ 17:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 1:1፤ 8:58፤ ቆላ 1:15

ዮሐንስ 17:6

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “አሳውቄአቸዋለሁ።”

  • *

    ወይም “ታዘዋል።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 22:22፤ ሥራ 15:14፤ ዕብ 2:12

ዮሐንስ 17:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 6:68፤ 8:28፤ 12:49፤ 14:10
  • +ዮሐ 16:27
  • +ዮሐ 16:30

ዮሐንስ 17:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 16:15

ዮሐንስ 17:11

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “አንድነት እንዳለን።”

  • *

    ወይም “አንድነት እንዲኖራቸው።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 13:1
  • +ዮሐ 10:30፤ 17:21
  • +1ጴጥ 1:5፤ ይሁዳ 24

ዮሐንስ 17:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 6:39፤ 10:28
  • +መዝ 41:9፤ 109:8፤ ሥራ 1:20
  • +ማር 14:21
  • +ዮሐ 18:9

ዮሐንስ 17:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 15:11

ዮሐንስ 17:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 15:19፤ ያዕ 4:4

ዮሐንስ 17:15

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ሰይጣንን ያመለክታል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 6:13፤ 2ተሰ 3:3፤ 1ዮሐ 5:18

ዮሐንስ 17:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 18:36
  • +ቆላ 1:13

ዮሐንስ 17:17

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ለያቸው።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤፌ 5:25, 26፤ 1ተሰ 5:23፤ 2ተሰ 2:13፤ 1ጴጥ 1:22
  • +መዝ 12:6፤ 119:151, 160

ዮሐንስ 17:18

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 20:21

ዮሐንስ 17:21

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሮም 12:5፤ 1ቆሮ 1:10፤ ገላ 3:28
  • +ዮሐ 10:38፤ 14:10

ዮሐንስ 17:22

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 14:20፤ 17:11፤ 1ዮሐ 3:24

ዮሐንስ 17:23

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ፍጹም አንድነት እንዲኖራቸው።”

ዮሐንስ 17:24

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ይህ አባባል የአዳምንና የሔዋንን ዘሮች ያመለክታል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሉቃስ 22:28-30፤ 1ተሰ 4:17
  • +ዮሐ 17:5

ዮሐንስ 17:25

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 8:55፤ 15:21
  • +ማቴ 11:27

ዮሐንስ 17:26

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 15:9
  • +ማቴ 6:9፤ ዮሐ 17:6

ተዛማጅ ሐሳብ

ዮሐ. 17:1ዮሐ 12:23፤ 13:31, 32
ዮሐ. 17:2ፊልጵ 2:9, 10
ዮሐ. 17:2ዮሐ 6:37
ዮሐ. 17:2ዮሐ 4:14፤ 6:27
ዮሐ. 17:31ዮሐ 5:20
ዮሐ. 17:3ኤፌ 4:11, 13፤ 2ጴጥ 3:18
ዮሐ. 17:3ሉቃስ 10:25-28
ዮሐ. 17:4ዮሐ 4:34
ዮሐ. 17:4ዮሐ 13:31
ዮሐ. 17:5ዮሐ 1:1፤ 8:58፤ ቆላ 1:15
ዮሐ. 17:6መዝ 22:22፤ ሥራ 15:14፤ ዕብ 2:12
ዮሐ. 17:8ዮሐ 6:68፤ 8:28፤ 12:49፤ 14:10
ዮሐ. 17:8ዮሐ 16:27
ዮሐ. 17:8ዮሐ 16:30
ዮሐ. 17:10ዮሐ 16:15
ዮሐ. 17:11ዮሐ 13:1
ዮሐ. 17:11ዮሐ 10:30፤ 17:21
ዮሐ. 17:111ጴጥ 1:5፤ ይሁዳ 24
ዮሐ. 17:12ዮሐ 6:39፤ 10:28
ዮሐ. 17:12መዝ 41:9፤ 109:8፤ ሥራ 1:20
ዮሐ. 17:12ማር 14:21
ዮሐ. 17:12ዮሐ 18:9
ዮሐ. 17:13ዮሐ 15:11
ዮሐ. 17:14ዮሐ 15:19፤ ያዕ 4:4
ዮሐ. 17:15ማቴ 6:13፤ 2ተሰ 3:3፤ 1ዮሐ 5:18
ዮሐ. 17:16ዮሐ 18:36
ዮሐ. 17:16ቆላ 1:13
ዮሐ. 17:17ኤፌ 5:25, 26፤ 1ተሰ 5:23፤ 2ተሰ 2:13፤ 1ጴጥ 1:22
ዮሐ. 17:17መዝ 12:6፤ 119:151, 160
ዮሐ. 17:18ዮሐ 20:21
ዮሐ. 17:21ሮም 12:5፤ 1ቆሮ 1:10፤ ገላ 3:28
ዮሐ. 17:21ዮሐ 10:38፤ 14:10
ዮሐ. 17:22ዮሐ 14:20፤ 17:11፤ 1ዮሐ 3:24
ዮሐ. 17:24ሉቃስ 22:28-30፤ 1ተሰ 4:17
ዮሐ. 17:24ዮሐ 17:5
ዮሐ. 17:25ዮሐ 8:55፤ 15:21
ዮሐ. 17:25ማቴ 11:27
ዮሐ. 17:26ዮሐ 15:9
ዮሐ. 17:26ማቴ 6:9፤ ዮሐ 17:6
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
  • 25
  • 26
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ዮሐንስ 17:1-26

የዮሐንስ ወንጌል

17 ኢየሱስ እነዚህን ነገሮች ከተናገረ በኋላ ወደ ሰማይ ቀና ብሎ እንዲህ ሲል ጸለየ፦ “አባት ሆይ፣ ሰዓቱ ደርሷል። ልጅህ ያከብርህ ዘንድ ልጅህን አክብረው፤+ 2 ይህም በሥጋ ለባሽ* ሁሉ ላይ ሥልጣን እንደሰጠኸው+ ሁሉ እሱም አንተ ለሰጠኸው ሰው+ ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲሰጥ ነው።+ 3 ብቸኛው* እውነተኛ አምላክ+ የሆንከውን አንተንና የላክኸውን ኢየሱስ ክርስቶስን ማወቅ*+ የዘላለም ሕይወት+ ነው። 4 እንድሠራው የሰጠኸኝን ሥራ ፈጽሜ+ በምድር ላይ አከበርኩህ።+ 5 ስለዚህ አባት ሆይ፣ ዓለም ከመመሥረቱ በፊት በጎንህ ሆኜ ክብር እንደነበረኝ+ ሁሉ አሁንም በጎንህ አድርገህ አክብረኝ።

6 “ከዓለም ለሰጠኸኝ ሰዎች ስምህን ገልጬላቸዋለሁ።*+ እነሱ የአንተ ነበሩ፤ አንተም ለእኔ ሰጠኸኝ፤ ደግሞም ቃልህን ጠብቀዋል።* 7 የሰጠኸኝ ነገር ሁሉ ከአንተ የተገኘ መሆኑን አሁን አውቀዋል፤ 8 ምክንያቱም የሰጠኸኝን ቃል ሰጥቻቸዋለሁ፤+ እነሱም ተቀብለውታል፤ እንዲሁም የአንተ ተወካይ ሆኜ መምጣቴን በእርግጥ አውቀዋል፤+ አንተ እንደላክኸኝም አምነዋል።+ 9 ስለ እነሱ እለምንሃለሁ፤ የምለምንህ ስለ ዓለም ሳይሆን አንተ ስለሰጠኸኝ ሰዎች ነው፤ ምክንያቱም እነሱ የአንተ ናቸው፤ 10 ደግሞም የእኔ የሆነው ነገር ሁሉ የአንተ ነው፤+ የአንተ የሆነውም ሁሉ የእኔ ነው፤ እኔም በእነሱ መካከል ከብሬአለሁ።

11 “ከእንግዲህ እኔ በዓለም ውስጥ አልኖርም፤ እነሱ ግን በዓለም ውስጥ ናቸው፤+ እኔ ወደ አንተ መምጣቴ ነው። ቅዱስ አባት ሆይ፣ እኛ አንድ እንደሆንን* ሁሉ እነሱም አንድ እንዲሆኑ፣*+ ስለሰጠኸኝ ስለ ራስህ ስም ስትል ጠብቃቸው።+ 12 እኔ ከእነሱ ጋር ሳለሁ፣ ስለሰጠኸኝ ስለ ራስህ ስም ስል ስጠብቃቸው ቆይቻለሁ፤+ ደግሞም ጠብቄአቸዋለሁ፤ የቅዱስ መጽሐፉ ቃል ይፈጸም ዘንድ+ ከጥፋት ልጅ በቀር+ አንዳቸውም አልጠፉም።+ 13 አሁን ግን ወደ አንተ መምጣቴ ነው፤ ደስታዬ በውስጣቸው ሙሉ እንዲሆን+ አሁን በዓለም ላይ እያለሁ እነዚህን ነገሮች እናገራለሁ። 14 ቃልህን ሰጥቻቸዋለሁ፤ ሆኖም እኔ የዓለም ክፍል እንዳልሆንኩ ሁሉ እነሱም የዓለም ክፍል ስላልሆኑ ዓለም ጠላቸው።+

15 “የምለምንህ ከዓለም እንድታወጣቸው ሳይሆን ከክፉው* እንድትጠብቃቸው ነው።+ 16 እኔ የዓለም ክፍል እንዳልሆንኩ+ ሁሉ እነሱም የዓለም ክፍል አይደሉም።+ 17 በእውነትህ ቀድሳቸው፤*+ ቃልህ እውነት ነው።+ 18 አንተ ወደ ዓለም እንደላክኸኝ ሁሉ እኔም ወደ ዓለም ልኬአቸዋለሁ።+ 19 እነሱም በእውነት እንዲቀደሱ እኔ ራሴም ስለ እነሱ ስል ቅድስናዬን እጠብቃለሁ።

20 “የምለምንህ ስለ እነዚህ ብቻ ሳይሆን በእነሱ ቃል አማካኝነት በእኔ ለሚያምኑ ጭምር ነው፤ 21 ይህን ልመና የማቀርበውም ሁሉም አንድ እንዲሆኑ ነው፤+ ይኸውም ዓለም አንተ እንደላክኸኝ ያምን ዘንድ አባት ሆይ፣ አንተ ከእኔ ጋር አንድነት እንዳለህና እኔም ከአንተ ጋር አንድነት እንዳለኝ+ ሁሉ እነሱም ከእኛ ጋር አንድነት እንዲኖራቸው ነው። 22 እኛ አንድ እንደሆንን ሁሉ እነሱም አንድ እንዲሆኑ+ ለእኔ የሰጠኸኝን ክብር ሰጥቻቸዋለሁ። 23 እኔ ከእነሱ ጋር አንድነት አለኝ፤ አንተም ከእኔ ጋር አንድነት አለህ፤ ይህ ደግሞ እነሱም ፍጹም አንድ እንዲሆኑ* ነው፤ በተጨማሪም ዓለም አንተ እንደላክኸኝ እንዲሁም እኔን እንደወደድከኝ ሁሉ እነሱንም እንደወደድካቸው ያውቅ ዘንድ ነው። 24 አባት ሆይ፣ እነዚህ የሰጠኸኝ፣ እኔ ባለሁበት እነሱም ከእኔ ጋር እንዲሆኑ እፈልጋለሁ፤+ ይህም ዓለም ከመመሥረቱ* በፊት ስለወደድከኝ የሰጠኸኝን ክብር እንዲያዩ ነው።+ 25 ጻድቅ አባት ሆይ፣ በእርግጥ ዓለም አላወቀህም፤+ እኔ ግን አውቅሃለሁ፤+ እነዚህ ደግሞ አንተ እንደላክኸኝ አውቀዋል። 26 እኔን የወደድክበት ፍቅር እነሱም እንዲኖራቸው እንዲሁም እኔ ከእነሱ ጋር አንድነት እንዲኖረኝ+ ስምህን አሳውቄአቸዋለሁ፤ ደግሞም አሳውቃለሁ።”+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ