የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 1 ቆሮንቶስ 12
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

1 ቆሮንቶስ የመጽሐፉ ይዘት

      • የመንፈስ ስጦታዎች (1-11)

      • አንድ አካል፣ ብዙ የአካል ክፍሎች (12-31)

1 ቆሮንቶስ 12:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ቆሮ 14:1

1 ቆሮንቶስ 12:2

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    አማኝ እንዳልነበሩ ያመለክታል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 115:5፤ ዕን 2:18፤ 1ቆሮ 8:4፤ ገላ 4:8፤ 1ተሰ 1:9

1 ቆሮንቶስ 12:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዮሐ 4:2, 3

1 ቆሮንቶስ 12:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤፌ 4:4

1 ቆሮንቶስ 12:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤፌ 4:11

1 ቆሮንቶስ 12:6

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “አሠራሮች።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ጴጥ 4:11

1 ቆሮንቶስ 12:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ቆሮ 14:26

1 ቆሮንቶስ 12:8

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ጥበብ የሚንጸባረቅበት መልእክት።”

1 ቆሮንቶስ 12:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ቆሮ 13:2
  • +ሥራ 3:5-8፤ 28:8, 9

1 ቆሮንቶስ 12:10

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ቋንቋዎች።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዕብ 2:3, 4
  • +1ዮሐ 4:1
  • +ሥራ 10:45, 46፤ 1ቆሮ 14:18
  • +1ቆሮ 14:26

1 ቆሮንቶስ 12:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሮም 12:4, 5

1 ቆሮንቶስ 12:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤፌ 4:16

1 ቆሮንቶስ 12:23

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 3:7, 21

1 ቆሮንቶስ 12:25

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሮም 12:10፤ ገላ 6:2፤ ኤፌ 4:25

1 ቆሮንቶስ 12:26

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዕብ 13:3
  • +ሮም 12:15

1 ቆሮንቶስ 12:27

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤፌ 1:22, 23
  • +ሮም 12:4, 5

1 ቆሮንቶስ 12:28

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤፌ 2:20
  • +ሥራ 13:1
  • +ኤፌ 4:11
  • +ገላ 3:5
  • +ሥራ 5:16
  • +ዕብ 13:17
  • +ሥራ 2:6, 7

1 ቆሮንቶስ 12:30

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ቆሮ 14:4
  • +1ቆሮ 14:5

1 ቆሮንቶስ 12:31

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ቅንዓት የተሞላበት ጥረት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ቆሮ 14:1
  • +1ቆሮ 13:8

ተዛማጅ ሐሳብ

1 ቆሮ. 12:11ቆሮ 14:1
1 ቆሮ. 12:2መዝ 115:5፤ ዕን 2:18፤ 1ቆሮ 8:4፤ ገላ 4:8፤ 1ተሰ 1:9
1 ቆሮ. 12:31ዮሐ 4:2, 3
1 ቆሮ. 12:4ኤፌ 4:4
1 ቆሮ. 12:5ኤፌ 4:11
1 ቆሮ. 12:61ጴጥ 4:11
1 ቆሮ. 12:71ቆሮ 14:26
1 ቆሮ. 12:91ቆሮ 13:2
1 ቆሮ. 12:9ሥራ 3:5-8፤ 28:8, 9
1 ቆሮ. 12:10ዕብ 2:3, 4
1 ቆሮ. 12:101ዮሐ 4:1
1 ቆሮ. 12:10ሥራ 10:45, 46፤ 1ቆሮ 14:18
1 ቆሮ. 12:101ቆሮ 14:26
1 ቆሮ. 12:12ሮም 12:4, 5
1 ቆሮ. 12:14ኤፌ 4:16
1 ቆሮ. 12:23ዘፍ 3:7, 21
1 ቆሮ. 12:25ሮም 12:10፤ ገላ 6:2፤ ኤፌ 4:25
1 ቆሮ. 12:26ዕብ 13:3
1 ቆሮ. 12:26ሮም 12:15
1 ቆሮ. 12:27ኤፌ 1:22, 23
1 ቆሮ. 12:27ሮም 12:4, 5
1 ቆሮ. 12:28ኤፌ 2:20
1 ቆሮ. 12:28ሥራ 13:1
1 ቆሮ. 12:28ኤፌ 4:11
1 ቆሮ. 12:28ገላ 3:5
1 ቆሮ. 12:28ሥራ 5:16
1 ቆሮ. 12:28ዕብ 13:17
1 ቆሮ. 12:28ሥራ 2:6, 7
1 ቆሮ. 12:301ቆሮ 14:4
1 ቆሮ. 12:301ቆሮ 14:5
1 ቆሮ. 12:311ቆሮ 14:1
1 ቆሮ. 12:311ቆሮ 13:8
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
  • 25
  • 26
  • 27
  • 28
  • 29
  • 30
  • 31
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
1 ቆሮንቶስ 12:1-31

ለቆሮንቶስ ሰዎች የተጻፈ የመጀመሪያው ደብዳቤ

12 ወንድሞች፣ አሁን ደግሞ ስለ መንፈሳዊ ስጦታዎች+ በሚገባ እንድታውቁ እፈልጋለሁ። 2 አሕዛብ* በነበራችሁበት ጊዜ ድምፅ የሌላቸው ጣዖቶች+ ካሳደሩባችሁ ተጽዕኖ የተነሳ ወደመሯችሁ ቦታ ሁሉ በመሄድ እነሱን ተከትላችሁ ትባዝኑ ነበር። 3 ስለዚህ ይህን እንድታውቁ እወዳለሁ፦ በአምላክ መንፈስ ተመርቶ “ኢየሱስ የተረገመ ነው!” የሚል ማንም የለም፤ እንዲሁም በመንፈስ ቅዱስ ተመርቶ ካልሆነ በቀር ማንም “ኢየሱስ ጌታ ነው!” ብሎ ሊናገር አይችልም።+

4 ልዩ ልዩ ስጦታዎች አሉ፤ ምንጩ ግን ያው መንፈስ ነው፤+ 5 ልዩ ልዩ አገልግሎቶች አሉ፤+ ሁሉም አገልግሎት የሚቀርበው ግን ለአንድ ጌታ ነው፤ 6 በተጨማሪም ልዩ ልዩ ሥራዎች* አሉ፤ ሆኖም ሁሉም ሰዎች እነዚህን ሁሉ ነገሮች እንዲያከናውኑ የሚያስችለው አንድ አምላክ ብቻ ነው።+ 7 ይሁን እንጂ መንፈስ በእያንዳንዱ ሰው አማካኝነት ጠቃሚ ለሆነ ዓላማ ይገለጣል።+ 8 ለአንዱ በመንፈስ አማካኝነት በጥበብ የመናገር ችሎታ* ይሰጠዋልና፤ ለሌላው ደግሞ በዚያው መንፈስ በእውቀት የመናገር ችሎታ ይሰጠዋል፤ 9 ለሌላው በዚያው መንፈስ እምነት ይሰጠዋል፤+ ለሌላው ደግሞ በዚያው መንፈስ፣ የመፈወስ ስጦታ ይሰጠዋል፤+ 10 እንዲሁም ለሌላው ተአምራት የመሥራት፣+ ለሌላው ትንቢት የመናገር፣ ለሌላው በመንፈስ መሪነት የተነገረን ቃል የመረዳት፣+ ለሌላው በተለያዩ ልሳኖች* የመናገር፣+ ለሌላው ደግሞ ልሳኖችን የመተርጎም ችሎታ ይሰጠዋል።+ 11 ሆኖም ለእያንዳንዱ በግለሰብ ደረጃ እነዚህን ስጦታዎች እንደፈቀደ በማከፋፈል እነዚህን ሁሉ ነገሮች የሚያከናውነው ያው አንድ መንፈስ ነው።

12 አካል አንድ ቢሆንም ብዙ የአካል ክፍሎች እንዳሉትና የዚህ አካል ክፍሎች በሙሉ ብዙ ቢሆኑም አንድ አካል+ እንደሆኑ ሁሉ ክርስቶስም እንደዚሁ ነው። 13 አይሁዳውያንም ሆን ግሪካውያን፣ ባሪያዎችም ሆን ነፃ ሰዎች ሁላችንም አንድ አካል ለመሆን በአንድ መንፈስ ተጠምቀናልና፤ እንዲሁም ሁላችንም አንድ መንፈስ እንድንጠጣ ተሰጥቶናል።

14 አካል በአንድ ብቻ ሳይሆን በብዙ የአካል ክፍሎች የተገነባ ነውና።+ 15 እግር “እኔ እጅ ስላልሆንኩ የአካል ክፍል አይደለሁም” ቢል ይህን በማለቱ የአካል ክፍል መሆኑ አይቀርም። 16 እንዲሁም ጆሮ “እኔ ዓይን ስላልሆንኩ የአካል ክፍል አይደለሁም” ቢል ይህን በማለቱ የአካል ክፍል መሆኑ አይቀርም። 17 አካል በሙሉ ዓይን ቢሆን ኖሮ እንዴት መስማት ይቻል ነበር? አካል በሙሉ ጆሮ ቢሆን ኖሮስ እንዴት ማሽተት ይቻል ነበር? 18 ሆኖም አምላክ እያንዳንዱን የአካል ክፍል እሱ በፈለገው ቦታ መድቦታል።

19 የአካል ክፍሎች ሁሉ አንድ ዓይነት ቢሆኑ ኖሮ ሙሉ አካል ከየት ይገኝ ነበር? 20 አሁን ግን የአካል ክፍሎች ብዙ ቢሆኑም አካል ግን አንድ ነው። 21 ዓይን እጅን “አንተ አታስፈልገኝም” ሊለው አይችልም፤ ወይም ደግሞ ራስ እግርን “አንተ አታስፈልገኝም” ሊለው አይችልም። 22 እንዲያውም ደካማ የሚመስሉት የአካል ክፍሎች በጣም አስፈላጊ ናቸው፤ 23 እምብዛም ክብር የላቸውም ብለን የምናስባቸውን የአካል ክፍሎች የበለጠ ክብር እንሰጣቸዋለን፤+ በመሆኑም የምናፍርባቸውን የአካል ክፍሎች ይበልጥ በክብር እንይዛቸዋለን፤ 24 በአንጻሩ ደግሞ የሚያምሩት የአካል ክፍሎቻችን ምንም አያስፈልጋቸውም። ይሁንና አምላክ ክብር የሚጎድለውን የአካል ክፍል ታላቅ ክብር በማልበስ አካልን ገንብቷል፤ 25 ይህን ያደረገው በአካል መካከል ክፍፍል እንዳይኖር፣ ከዚህ ይልቅ የአካል ክፍሎች በእኩል ደረጃ አንዳቸው ለሌላው አሳቢነት እንዲያሳዩ ነው።+ 26 አንድ የአካል ክፍል ቢሠቃይ ሌሎቹ የአካል ክፍሎች በሙሉ አብረውት ይሠቃያሉ፤+ ወይም አንድ የአካል ክፍል ክብር ቢያገኝ ሌሎቹ የአካል ክፍሎች በሙሉ አብረውት ይደሰታሉ።+

27 እንግዲህ እናንተም የክርስቶስ አካል ናችሁ፤+ እያንዳንዳችሁም በግለሰብ ደረጃ የአካሉ ክፍል ናችሁ።+ 28 አምላክ የተለያዩ የአካል ክፍሎችን ይኸውም አንደኛ ሐዋርያትን፣+ ሁለተኛ ነቢያትን፣+ ሦስተኛ አስተማሪዎችን፣+ ከዚያም ተአምር የሚፈጽሙትን፣+ ከዚያም የመፈወስ ስጦታ ያላቸውን፣+ ጠቃሚ አገልግሎት የሚያከናውኑትን፣ የመምራት ችሎታ ያላቸውንና+ በተለያዩ ልሳኖች የሚናገሩትን+ በጉባኤ ውስጥ መድቧል። 29 ሁሉ ሐዋርያት ናቸው? ሁሉስ ነቢያት ናቸው? ሁሉስ አስተማሪዎች ናቸው? ሁሉስ ተአምር ይሠራሉ? 30 ሁሉስ የመፈወስ ስጦታ አላቸው? ሁሉስ በልሳን ይናገራሉ?+ ሁሉስ ተርጓሚዎች ናቸው?+ 31 ይሁንና ብልጫ ያላቸውን ስጦታዎች ለማግኘት ጥረት* ማድረጋችሁን ቀጥሉ።+ ደግሞም ከሁሉ የላቀውን መንገድ አሳያችኋለሁ።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ