የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ቆላስይስ 4
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ቆላስይስ የመጽሐፉ ይዘት

      • ለጌቶች የተሰጠ ምክር (1)

      • “በጽናት ጸልዩ” (2-4)

      • በውጭ ካሉት ጋር በጥበብ ተመላለሱ (5, 6)

      • የስንብት ቃላት (7-18)

ቆላስይስ 4:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤፌ 6:9

ቆላስይስ 4:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ቆላ 3:15፤ 1ተሰ 5:18
  • +ሉቃስ 18:1፤ ሮም 12:12፤ ኤፌ 6:18

ቆላስይስ 4:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤፌ 6:19, 20፤ ፊልጵ 1:7
  • +ሮም 15:30

ቆላስይስ 4:5

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “አመቺ የሆነውን ጊዜ በመግዛት።”

  • *

    ወይም “የክርስቲያን ጉባኤ አባል ካልሆኑ ሰዎች ጋር።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤፌ 5:15, 16

ቆላስይስ 4:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 5:13፤ ማር 9:50
  • +1ጴጥ 3:15

ቆላስይስ 4:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤፌ 6:21, 22

ቆላስይስ 4:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ፊል 10

ቆላስይስ 4:10

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    የበርናባስ የአጎቱ ወይም የአክስቱ ልጅ ሊሆን ይችላል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሥራ 19:29፤ 20:4፤ 27:2
  • +ሥራ 12:12፤ 15:37፤ ፊል 23, 24
  • +ሮም 15:7

ቆላስይስ 4:11

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በእጅጉ አጽናንተውኛል።”

ቆላስይስ 4:12

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ጎልማሳና።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ቆላ 1:7, 8

ቆላስይስ 4:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሉቃስ 1:3፤ ሥራ 1:1
  • +ፊል 23, 24

ቆላስይስ 4:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሮም 16:5፤ 1ቆሮ 16:19

ቆላስይስ 4:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ተሰ 5:27

ቆላስይስ 4:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ፊል 1, 2

ቆላስይስ 4:18

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ተሰ 3:17
  • +ፊልጵ 1:7፤ ፊል 9

ተዛማጅ ሐሳብ

ቆላ. 4:1ኤፌ 6:9
ቆላ. 4:2ቆላ 3:15፤ 1ተሰ 5:18
ቆላ. 4:2ሉቃስ 18:1፤ ሮም 12:12፤ ኤፌ 6:18
ቆላ. 4:3ኤፌ 6:19, 20፤ ፊልጵ 1:7
ቆላ. 4:3ሮም 15:30
ቆላ. 4:5ኤፌ 5:15, 16
ቆላ. 4:6ማቴ 5:13፤ ማር 9:50
ቆላ. 4:61ጴጥ 3:15
ቆላ. 4:7ኤፌ 6:21, 22
ቆላ. 4:9ፊል 10
ቆላ. 4:10ሥራ 19:29፤ 20:4፤ 27:2
ቆላ. 4:10ሥራ 12:12፤ 15:37፤ ፊል 23, 24
ቆላ. 4:10ሮም 15:7
ቆላ. 4:12ቆላ 1:7, 8
ቆላ. 4:14ሉቃስ 1:3፤ ሥራ 1:1
ቆላ. 4:14ፊል 23, 24
ቆላ. 4:15ሮም 16:5፤ 1ቆሮ 16:19
ቆላ. 4:161ተሰ 5:27
ቆላ. 4:17ፊል 1, 2
ቆላ. 4:182ተሰ 3:17
ቆላ. 4:18ፊልጵ 1:7፤ ፊል 9
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ቆላስይስ 4:1-18

ለቆላስይስ ሰዎች የተጻፈ ደብዳቤ

4 ጌቶች ሆይ፣ እናንተም በሰማይ ጌታ እንዳላችሁ በመገንዘብ ባሪያዎቻችሁን በጽድቅና በፍትሕ አስተዳድሯቸው።+

2 በጸሎት ረገድ ዘወትር ንቁ በመሆንና ምስጋና በማቅረብ+ በጽናት ጸልዩ።+ 3 ደግሞም ለእኔ መታሰር ምክንያት የሆነውን ስለ ክርስቶስ የሚገልጸውን ቅዱስ ሚስጥር ማወጅ እንድንችል+ አምላክ የቃሉን በር እንዲከፍትልን ለእኛም ጸልዩልን፤+ 4 ቅዱሱን ሚስጥር የሚገባኝን ያህል በግልጽ እንዳውጅም ጸልዩልኝ።

5 ጊዜያችሁን በተሻለ መንገድ በመጠቀም* በውጭ ካሉት ጋር* ባላችሁ ግንኙነት በጥበብ መመላለሳችሁን ቀጥሉ።+ 6 ለእያንዳንዱ ሰው እንዴት መልስ መስጠት እንደሚገባችሁ ታውቁ ዘንድ ንግግራችሁ ምንጊዜም በጨው+ የተቀመመ ያህል ለዛ ያለው ይሁን።+

7 በጌታ ታማኝ አገልጋይና አብሮኝ ባሪያ የሆነው የተወደደው ወንድሜ ቲኪቆስ+ ስለ እኔ ሁሉንም ነገር ይነግራችኋል። 8 እሱን ወደ እናንተ የምልከው ስላለንበት ሁኔታ እንድታውቁና ልባችሁን እንዲያጽናና ነው። 9 እናንተ ጋ ከነበረው ከታማኙና ከተወደደው ወንድሜ ከአናሲሞስ+ ጋር ይመጣል፤ እነሱም እዚህ እየተከናወነ ስላለው ነገር ሁሉ ያሳውቋችኋል።

10 አብሮኝ የታሰረው አርስጥሮኮስ+ ሰላምታ ያቀርብላችኋል፤ የበርናባስ ዘመድ* የሆነው ማርቆስም+ ሰላም ብሏችኋል (እሱን በተመለከተ ወደ እናንተ ከመጣ እንድትቀበሉት+ መመሪያ ደርሷችኋል)፤ 11 ኢዮስጦስ ተብሎ የሚጠራው ኢየሱስም ሰላምታ ያቀርብላችኋል፤ እነዚህ ከተገረዙት ወገን ናቸው። ለአምላክ መንግሥት አብረውኝ የሚሠሩት እነዚህ ብቻ ናቸው፤ እነሱም የብርታት ምንጭ ሆነውልኛል።* 12 ከእናንተ ጋር የነበረው የክርስቶስ ኢየሱስ ባሪያ የሆነው ኤጳፍራ+ ሰላምታ ልኮላችኋል። በአምላክ ፈቃድ ሁሉ ፍጹምና* ጽኑ እምነት ያላችሁ ሆናችሁ እስከ መጨረሻው እንድትቆሙ ዘወትር በጸሎቱ ስለ እናንተ እየተጋደለ ነው። 13 ስለ እናንተ እንዲሁም በሎዶቅያና በሂራጶሊስ ስላሉት ብዙ እንደሚደክም እኔ ራሴ እመሠክርለታለሁ።

14 የተወደደው ሐኪም ሉቃስ+ ሰላምታ ያቀርብላችኋል፤ ዴማስም+ ሰላም ብሏችኋል። 15 በሎዶቅያ ላሉት ወንድሞችና ለንምፉን እንዲሁም በቤቷ ላለው ጉባኤ+ ሰላምታዬን አቅርቡልኝ። 16 እንዲሁም ይህ ደብዳቤ እናንተ ጋ ከተነበበ በኋላ በሎዶቅያውያን ጉባኤ እንዲነበብና ከሎዶቅያ የሚደርሳችሁ ደብዳቤ ደግሞ እናንተ ጋ እንዲነበብ ዝግጅት አድርጉ።+ 17 በተጨማሪም አርክጳን+ “በጌታ የተቀበልከውን አገልግሎት ከፍጻሜ እንድታደርስ ለአገልግሎቱ ትኩረት ስጥ” በሉት።

18 እኔ ጳውሎስ በገዛ እጄ የጻፍኩላችሁ ሰላምታ ይድረሳችሁ።+ በሰንሰለት ታስሬ+ እንዳለሁ አስታውሱ። የአምላክ ጸጋ ከእናንተ ጋር ይሁን።

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ