የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘፀአት 17:2
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 2 በመሆኑም ሕዝቡ “የሚጠጣ ውኃ ስጠን” በማለት ከሙሴ ጋር ይጣላ ጀመር።+ ሙሴ ግን “ከእኔ ጋር የምትጣሉት ለምንድን ነው? ይሖዋንስ ለምን ትፈታተኑታላችሁ?”+ አላቸው።

  • መዝሙር 95:9
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  9 በዚያን ጊዜ እነሱ ፈተኑኝ፤+

      ሥራዬን ቢያዩም ተገዳደሩኝ።+

  • መዝሙር 106:14
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 14 በምድረ በዳ በራስ ወዳድነት ምኞት ተሸነፉ፤+

      በበረሃ አምላክን ተፈታተኑት።+

  • ዕብራውያን 3:16
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 16 ድምፁን ቢሰሙም እንኳ እጅግ ያስቆጡት እነማን ነበሩ? ይህን ያደረጉት ሙሴ እየመራቸው ከግብፅ የወጡት ሁሉ አይደሉም?+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ