የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 95
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

መዝሙር የመጽሐፉ ይዘት

      • ታዛዥነት የታከለበት እውነተኛ አምልኮ

        • “ዛሬ ድምፁን የምትሰሙ ከሆነ” (7)

        • “ልባችሁን አታደንድኑ” (8)

        • “ወደ እረፍቴ አይገቡም” (11)

መዝሙር 95:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 22:47

መዝሙር 95:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 50:23፤ 100:4

መዝሙር 95:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 18:11፤ ኤር 10:10፤ 1ቆሮ 8:5, 6

መዝሙር 95:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +አሞጽ 4:13፤ 9:3

መዝሙር 95:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 5:22
  • +ዘፍ 1:9, 10

መዝሙር 95:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 100:3፤ ማቴ 4:10፤ ራእይ 14:7

መዝሙር 95:7

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “በእጁ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 23:1፤ ኢሳ 40:11
  • +ዕብ 3:7-11፤ 4:7

መዝሙር 95:8

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “ጠብ” የሚል ትርጉም አለው።

  • *

    “ፈተና፤ ፈታኝ ሁኔታ” የሚል ትርጉም አለው።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 17:7፤ ዕብ 3:15

መዝሙር 95:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 78:18፤ 1ቆሮ 10:9
  • +ዘኁ 14:22, 23

መዝሙር 95:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 2:3፤ ዘኁ 14:22, 23፤ ዕብ 4:3

ተዛማጅ ሐሳብ

መዝ. 95:12ሳሙ 22:47
መዝ. 95:2መዝ 50:23፤ 100:4
መዝ. 95:3ዘፀ 18:11፤ ኤር 10:10፤ 1ቆሮ 8:5, 6
መዝ. 95:4አሞጽ 4:13፤ 9:3
መዝ. 95:5ኤር 5:22
መዝ. 95:5ዘፍ 1:9, 10
መዝ. 95:6መዝ 100:3፤ ማቴ 4:10፤ ራእይ 14:7
መዝ. 95:7መዝ 23:1፤ ኢሳ 40:11
መዝ. 95:7ዕብ 3:7-11፤ 4:7
መዝ. 95:8ዘፀ 17:7፤ ዕብ 3:15
መዝ. 95:9መዝ 78:18፤ 1ቆሮ 10:9
መዝ. 95:9ዘኁ 14:22, 23
መዝ. 95:11ዘፍ 2:3፤ ዘኁ 14:22, 23፤ ዕብ 4:3
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
መዝሙር 95:1-11

መዝሙር

95 ኑ፣ ለይሖዋ እልል እንበል!

አዳኛችን ለሆነው ዓለት በድል አድራጊነት ስሜት እልል እንበል።+

 2 ምስጋና ይዘን በፊቱ እንቅረብ፤+

በድል አድራጊነት ስሜት ለእሱ እንዘምር፤ ደግሞም እልል እንበል።

 3 ይሖዋ ታላቅ አምላክ ነውና፤

በሌሎች አማልክት ሁሉ ላይ ታላቅ ንጉሥ ነው።+

 4 ጥልቅ የሆኑት የምድር ክፍሎች በእጁ ናቸው፤

የተራሮችም ጫፍ የእሱ ነው።+

 5 እሱ የሠራው ባሕር የራሱ ነው፤+

የብሱንም የሠሩት እጆቹ ናቸው።+

 6 ኑ፣ እናምልክ፤ እንስገድም፤

ሠሪያችን በሆነው በይሖዋ ፊት እንንበርከክ።+

 7 እሱ አምላካችን ነውና፤

እኛ ደግሞ በመስኩ የተሰማራን ሕዝቦች፣

በእሱ እንክብካቤ* ሥር ያለን በጎች ነን።+

ዛሬ ድምፁን የምትሰሙ ከሆነ፣+

 8 አባቶቻችሁ በምድረ በዳ ሳሉ በመሪባ፣*

በማሳህ* ቀን እንዳደረጉት ልባችሁን አታደንድኑ፤+

 9 በዚያን ጊዜ እነሱ ፈተኑኝ፤+

ሥራዬን ቢያዩም ተገዳደሩኝ።+

10 ያን ትውልድ ለ40 ዓመት ተጸየፍኩት፤

እኔም “ይህ ሕዝብ ሁልጊዜ ልቡ ይስታል፤

መንገዴን ሊያውቅ አልቻለም” አልኩ።

11 በመሆኑም “ወደ እረፍቴ አይገቡም” ብዬ

በቁጣዬ ማልኩ።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ