-
ዘፀአት 18:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 ይሖዋ በሕዝቡ ላይ የእብሪት ድርጊት በፈጸሙ ሰዎች ላይ እንዲህ ያለ እርምጃ በመውሰዱ ከሌሎች አማልክት ሁሉ እንደሚበልጥ+ አሁን አውቄአለሁ።”
-
-
2 ዜና መዋዕል 2:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 አምላካችን ከሌሎች አማልክት ሁሉ ይበልጥ ታላቅ ስለሆነ የምሠራውም ቤት ታላቅ ይሆናል።
-
-
መዝሙር 97:9አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 ይሖዋ ሆይ፣ አንተ በመላው ምድር ላይ ልዑል ነህና፤
ከሌሎች አማልክት ሁሉ በላይ እጅግ ከፍ ከፍ ብለሃል።+
-