-
ምሳሌ 21:13አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
13 ችግረኛው የሚያሰማውን ጩኸት ላለመስማት ጆሮውን የሚደፍን ሁሉ፣
እሱ ራሱ ይጮኻል፤ መልስም አያገኝም።+
-
-
1 ዮሐንስ 3:17አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
17 ይሁን እንጂ የዚህ ዓለም ቁሳዊ ንብረት ያለው ሰው ወንድሙ ሲቸገር ተመልክቶ ሳይራራለት ቢቀር ‘የአምላክ ፍቅር በእሱ ውስጥ አለ’ እንዴት ሊባል ይችላል?+
-