የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 1 ዮሐንስ 3
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

1 ዮሐንስ የመጽሐፉ ይዘት

      • የአምላክ ልጆች ነን (1-3)

      • የአምላክ ልጆችና የዲያብሎስ ልጆች (4-12)

        • ኢየሱስ የዲያብሎስን ሥራ ያፈርሳል (8)

      • እርስ በርስ ተዋደዱ (13-18)

      • “አምላክ ከልባችን ይልቅ ታላቅ ነው” (19-24)

1 ዮሐንስ 3:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 1:12, 13
  • +ዮሐ 3:16
  • +ዮሐ 15:19
  • +ዮሐ 17:25

1 ዮሐንስ 3:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሮም 8:15, 16፤ ኤፌ 1:5
  • +1ቆሮ 15:49፤ ፊልጵ 3:20, 21

1 ዮሐንስ 3:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ቆሮ 7:1

1 ዮሐንስ 3:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 16:21, 22፤ ኢሳ 53:11፤ ዮሐ 1:29

1 ዮሐንስ 3:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሮም 6:12

1 ዮሐንስ 3:8

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ።”

  • *

    ወይም “ለማጥፋት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 3:14፤ ዮሐ 8:44
  • +ዮሐ 16:33፤ ዕብ 2:14

1 ዮሐንስ 3:9

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ዘር የሚተካን ወይም ፍሬ የሚያፈራን ዘር ያመለክታል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዮሐ 5:18
  • +1ጴጥ 1:23

1 ዮሐንስ 3:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዮሐ 4:8

1 ዮሐንስ 3:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 13:34፤ 1ዮሐ 2:7፤ 2ዮሐ 5

1 ዮሐንስ 3:12

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ሰይጣንን ያመለክታል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 4:8
  • +ዘፍ 4:5
  • +ዘፍ 4:4፤ ዕብ 11:4

1 ዮሐንስ 3:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 5:11፤ ዮሐ 15:18፤ 2ጢሞ 3:12

1 ዮሐንስ 3:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዮሐ 2:10
  • +ዮሐ 5:24፤ ሮም 8:2
  • +ዮሐ 3:36

1 ዮሐንስ 3:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 5:21, 22፤ ኤፌ 4:31
  • +ዘፍ 9:6፤ ዘኁ 35:31፤ ራእይ 21:8

1 ዮሐንስ 3:16

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሱን።”

  • *

    ወይም “ነፍሳችንን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 3:16፤ 13:1፤ 15:13
  • +ዮሐ 13:15፤ ሮም 16:3, 4፤ 1ተሰ 2:8

1 ዮሐንስ 3:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 15:7, 8፤ ሉቃስ 3:11፤ ሮም 12:13፤ ያዕ 2:15, 16፤ 1ዮሐ 4:20

1 ዮሐንስ 3:18

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ያዕ 1:22፤ 2:17
  • +1ጴጥ 1:22
  • +ሮም 12:9

1 ዮሐንስ 3:19

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ሙሉ እምነት እንዲያድርበት።”

1 ዮሐንስ 3:20

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዕብ 4:13

1 ዮሐንስ 3:21

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዕብ 4:16፤ 1ዮሐ 5:14

1 ዮሐንስ 3:22

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 34:15፤ ማቴ 7:8፤ 1ጴጥ 3:12

1 ዮሐንስ 3:23

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 6:29
  • +ዮሐ 13:34

1 ዮሐንስ 3:24

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዮሐ 2:24
  • +ዮሐ 14:23

ተዛማጅ ሐሳብ

1 ዮሐ. 3:1ዮሐ 1:12, 13
1 ዮሐ. 3:1ዮሐ 3:16
1 ዮሐ. 3:1ዮሐ 15:19
1 ዮሐ. 3:1ዮሐ 17:25
1 ዮሐ. 3:2ሮም 8:15, 16፤ ኤፌ 1:5
1 ዮሐ. 3:21ቆሮ 15:49፤ ፊልጵ 3:20, 21
1 ዮሐ. 3:32ቆሮ 7:1
1 ዮሐ. 3:5ዘሌ 16:21, 22፤ ኢሳ 53:11፤ ዮሐ 1:29
1 ዮሐ. 3:6ሮም 6:12
1 ዮሐ. 3:8ዘፍ 3:14፤ ዮሐ 8:44
1 ዮሐ. 3:8ዮሐ 16:33፤ ዕብ 2:14
1 ዮሐ. 3:91ዮሐ 5:18
1 ዮሐ. 3:91ጴጥ 1:23
1 ዮሐ. 3:101ዮሐ 4:8
1 ዮሐ. 3:11ዮሐ 13:34፤ 1ዮሐ 2:7፤ 2ዮሐ 5
1 ዮሐ. 3:12ዘፍ 4:8
1 ዮሐ. 3:12ዘፍ 4:5
1 ዮሐ. 3:12ዘፍ 4:4፤ ዕብ 11:4
1 ዮሐ. 3:13ማቴ 5:11፤ ዮሐ 15:18፤ 2ጢሞ 3:12
1 ዮሐ. 3:141ዮሐ 2:10
1 ዮሐ. 3:14ዮሐ 5:24፤ ሮም 8:2
1 ዮሐ. 3:14ዮሐ 3:36
1 ዮሐ. 3:15ማቴ 5:21, 22፤ ኤፌ 4:31
1 ዮሐ. 3:15ዘፍ 9:6፤ ዘኁ 35:31፤ ራእይ 21:8
1 ዮሐ. 3:16ዮሐ 3:16፤ 13:1፤ 15:13
1 ዮሐ. 3:16ዮሐ 13:15፤ ሮም 16:3, 4፤ 1ተሰ 2:8
1 ዮሐ. 3:17ዘዳ 15:7, 8፤ ሉቃስ 3:11፤ ሮም 12:13፤ ያዕ 2:15, 16፤ 1ዮሐ 4:20
1 ዮሐ. 3:18ያዕ 1:22፤ 2:17
1 ዮሐ. 3:181ጴጥ 1:22
1 ዮሐ. 3:18ሮም 12:9
1 ዮሐ. 3:20ዕብ 4:13
1 ዮሐ. 3:21ዕብ 4:16፤ 1ዮሐ 5:14
1 ዮሐ. 3:22መዝ 34:15፤ ማቴ 7:8፤ 1ጴጥ 3:12
1 ዮሐ. 3:23ዮሐ 6:29
1 ዮሐ. 3:23ዮሐ 13:34
1 ዮሐ. 3:241ዮሐ 2:24
1 ዮሐ. 3:24ዮሐ 14:23
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
1 ዮሐንስ 3:1-24

የዮሐንስ የመጀመሪያው ደብዳቤ

3 የአምላክ ልጆች ተብለን እንድንጠራ+ አብ ምን ያህል ታላቅ ፍቅር እንዳሳየን ተመልከቱ!+ ደግሞም ልጆቹ ነን። ዓለም እኛን የማያውቀን ለዚህ ነው፤+ ምክንያቱም ዓለም እሱን አላወቀውም።+ 2 የተወደዳችሁ ወንድሞች፣ እኛ አሁን የአምላክ ልጆች ነን፤+ ሆኖም ወደፊት ምን እንደምንሆን ገና አልተገለጠም።+ እሱ በሚገለጥበት ጊዜ እንደ እሱ እንደምንሆን እናውቃለን፤ ምክንያቱም እሱን በእርግጥ እናየዋለን። 3 በእሱ ላይ እንዲህ ያለ ተስፋ ያላቸው ሁሉ እሱ ንጹሕ እንደሆነ እነሱም ራሳቸውን ያነጻሉ።+

4 በኃጢአት ጎዳና የሚመላለስ ሁሉ ዓመፀኛ ነው፤ ኃጢአትም ዓመፅ ነው። 5 በተጨማሪም እሱ እንዲገለጥ የተደረገው ኃጢአታችንን እንዲያስወግድ መሆኑን ታውቃላችሁ፤+ እሱ ደግሞ ኃጢአት የለበትም። 6 ከእሱ ጋር ያለውን አንድነት ጠብቆ የሚኖር ሁሉ በኃጢአት ጎዳና አይመላለስም፤+ በኃጢአት ጎዳና የሚመላለስ ሁሉ እሱን አላየውም ደግሞም አላወቀውም። 7 ልጆቼ ሆይ፣ ማንም አያሳስታችሁ፤ እሱ ጻድቅ እንደሆነ ሁሉ በጽድቅ ጎዳና የሚመላለስ ሰውም ጻድቅ ነው። 8 በኃጢአት ጎዳና የሚመላለስ የዲያብሎስ ወገን ነው፤ ምክንያቱም ዲያብሎስ ከመጀመሪያው አንስቶ* ኃጢአት ሲሠራ ቆይቷል።+ የአምላክ ልጅ የተገለጠው የዲያብሎስን ሥራ ለማፍረስ* ነው።+

9 ከአምላክ የተወለደ ሁሉ በኃጢአት ጎዳና አይመላለስም፤+ የአምላክ ዘር* እንዲህ ባለው ሰው ውስጥ ይኖራልና፤ በኃጢአት ጎዳናም ሊመላለስ አይችልም፤ ይህ ሰው ከአምላክ የተወለደ ነውና።+ 10 የአምላክ ልጆችና የዲያብሎስ ልጆች በዚህ በግልጽ ይታወቃሉ፦ በጽድቅ ጎዳና የማይመላለስ ሁሉ የአምላክ ወገን አይደለም፤ ወንድሙን የማይወድም የአምላክ ወገን አይደለም።+ 11 ከመጀመሪያ የሰማችሁት መልእክት እርስ በርሳችን መዋደድ አለብን የሚል ነውና፤+ 12 ከክፉው* ወገን እንደሆነውና ወንድሙን በጭካኔ እንደገደለው እንደ ቃየን መሆን የለብንም።+ ቃየን ወንድሙን በጭካኔ የገደለው በምን ምክንያት ነበር? የእሱ ሥራ ክፉ፣+ የወንድሙ ሥራ ግን ጽድቅ ስለነበረ ነው።+

13 ወንድሞች፣ ዓለም ቢጠላችሁ አትደነቁ።+ 14 እኛ ወንድሞችን ስለምንወድ+ ከሞት ወደ ሕይወት እንደተሻገርን እናውቃለን።+ ወንድሙን የማይወድ በሞት ውስጥ ይኖራል።+ 15 ወንድሙን የሚጠላ ሁሉ ነፍሰ ገዳይ ነው፤+ ነፍሰ ገዳይ የሆነ ሁሉ ደግሞ የዘላለም ሕይወት እንደሌለው ታውቃላችሁ።+ 16 እሱ ሕይወቱን* ለእኛ አሳልፎ ስለሰጠ በዚህ ፍቅርን አውቀናል፤+ እኛም ሕይወታችንን* ለወንድሞቻችን አሳልፈን የመስጠት ግዴታ አለብን።+ 17 ይሁን እንጂ የዚህ ዓለም ቁሳዊ ንብረት ያለው ሰው ወንድሙ ሲቸገር ተመልክቶ ሳይራራለት ቢቀር ‘የአምላክ ፍቅር በእሱ ውስጥ አለ’ እንዴት ሊባል ይችላል?+ 18 ልጆቼ ሆይ፣ በተግባርና+ በእውነት+ እንጂ በቃልና በአንደበት ብቻ አንዋደድ።+

19 ከእውነት ወገን መሆናችንን በዚህ እናውቃለን፤ ልባችንም በፊቱ እንዲረጋጋ* እናደርጋለን፤ 20 ይህን የምናደርገው ልባችን እኛን በሚኮንንበት ነገር ሁሉ ነው፤ ምክንያቱም አምላክ ከልባችን ይልቅ ታላቅ ነው፤ ደግሞም ሁሉንም ነገር ያውቃል።+ 21 የተወደዳችሁ ወንድሞች፣ ልባችን የማይኮንነን ከሆነ ከአምላክ ጋር በነፃነት መነጋገር እንችላለን፤+ 22 እንዲሁም ትእዛዛቱን ስለምንጠብቅና በፊቱ ደስ የሚያሰኙትን ነገሮች ስለምናደርግ የምንጠይቀውን ሁሉ ከእሱ እንቀበላለን።+ 23 በእርግጥም ትእዛዙ ይህ ነው፦ በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እንድናምንና+ እሱ ባዘዘን መሠረት እርስ በርሳችን እንድንዋደድ ነው።+ 24 በተጨማሪም ትእዛዛቱን የሚጠብቅ ሰው ከእሱ ጋር ያለውን አንድነት ጠብቆ ይኖራል፤ እሱም እንዲህ ካለው ሰው ጋር አንድነት ይኖረዋል።+ እሱ ከእኛ ጋር ያለውን አንድነት ጠብቆ እንደሚኖር በሰጠን መንፈስ አማካኝነት እናውቃለን።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ