ዘዳግም 16:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 “እህልህን ከአውድማህ፣ ዘይትህንና የወይን ጠጅህን ከመጭመቂያህ በምታስገባበት ጊዜ የዳስ* በዓልን+ ለሰባት ቀን አክብር።