የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘዳግም 16
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ዘዳግም የመጽሐፉ ይዘት

      • ፋሲካ፤ እርሾ ያልገባበት ቂጣ በዓል (1-8)

      • የሳምንታት በዓል (9-12)

      • የዳስ በዓል (13-17)

      • ዳኞች ተሾሙ (18-20)

      • የማምለኪያ ግንድና ዓምድ አታቁም (21, 22)

ዘዳግም 16:1

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ከተጨማሪው መረጃ ላይ ለ15ን ተመልከት።

  • *

    ወይም “የማለፍን በዓል።” የቃላት መፍቻውን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 34:18
  • +ዘፀ 12:14፤ ዘሌ 23:5፤ ዘኁ 9:2፤ 28:16፤ 1ቆሮ 5:7

ዘዳግም 16:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 8:29
  • +ዘፀ 12:5, 6፤ 2ዜና 35:7
  • +ማቴ 26:17

ዘዳግም 16:3

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    የቃላት መፍቻውን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 13:3፤ ዘሌ 23:6፤ ዘኁ 28:17፤ 1ቆሮ 5:8
  • +ዘፀ 12:33
  • +ዘፀ 12:14፤ 13:8, 9

ዘዳግም 16:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 12:15፤ 13:7
  • +ዘፀ 12:10፤ 34:25

ዘዳግም 16:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 12:3, 6፤ ዘኁ 9:2, 3፤ ማቴ 26:19, 20

ዘዳግም 16:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 2:13፤ 11:55
  • +ዘፀ 12:8፤ 2ዜና 35:13

ዘዳግም 16:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 12:16፤ ዘሌ 23:8

ዘዳግም 16:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 23:16፤ 34:22፤ ዘሌ 23:15

ዘዳግም 16:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 16:17፤ 1ቆሮ 16:2፤ 2ቆሮ 8:12
  • +ዘኁ 28:26

ዘዳግም 16:11

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “በደጆችህ ውስጥ።”

  • *

    ወይም “ወላጅ አልባ የሆነው።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 12:5-7

ዘዳግም 16:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 3:7፤ ዘዳ 5:15

ዘዳግም 16:13

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የጊዜያዊ መጠለያ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 23:16፤ ዘሌ 23:34፤ ዘኁ 29:12፤ ዘዳ 31:10, 11፤ ዮሐ 7:2

ዘዳግም 16:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 12:12፤ ነህ 8:10, 17፤ መክ 5:18

ዘዳግም 16:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 7:13፤ 28:8፤ 30:16
  • +ዘሌ 23:36, 40፤ ነህ 8:18
  • +ፊልጵ 4:4፤ 1ተሰ 5:16

ዘዳግም 16:16

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በጊዜያዊ መጠለያ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 23:14, 15
  • +ዘዳ 16:10
  • +ዘዳ 16:13

ዘዳግም 16:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ቆሮ 8:12

ዘዳግም 16:18

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 18:25, 26፤ ዘዳ 1:16፤ 2ዜና 19:4, 5

ዘዳግም 16:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 23:2፤ ዘሌ 19:15
  • +ዘዳ 1:17
  • +ዘፀ 23:8፤ 1ሳሙ 12:3፤ መክ 7:7

ዘዳግም 16:20

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሚክ 6:8

ዘዳግም 16:21

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    የቃላት መፍቻውን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 34:13

ዘዳግም 16:22

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 23:24፤ ዘሌ 26:1፤ ዘዳ 12:3

ተዛማጅ ሐሳብ

ዘዳ. 16:1ዘፀ 34:18
ዘዳ. 16:1ዘፀ 12:14፤ ዘሌ 23:5፤ ዘኁ 9:2፤ 28:16፤ 1ቆሮ 5:7
ዘዳ. 16:21ነገ 8:29
ዘዳ. 16:2ዘፀ 12:5, 6፤ 2ዜና 35:7
ዘዳ. 16:2ማቴ 26:17
ዘዳ. 16:3ዘፀ 13:3፤ ዘሌ 23:6፤ ዘኁ 28:17፤ 1ቆሮ 5:8
ዘዳ. 16:3ዘፀ 12:33
ዘዳ. 16:3ዘፀ 12:14፤ 13:8, 9
ዘዳ. 16:4ዘፀ 12:15፤ 13:7
ዘዳ. 16:4ዘፀ 12:10፤ 34:25
ዘዳ. 16:6ዘፀ 12:3, 6፤ ዘኁ 9:2, 3፤ ማቴ 26:19, 20
ዘዳ. 16:7ዮሐ 2:13፤ 11:55
ዘዳ. 16:7ዘፀ 12:8፤ 2ዜና 35:13
ዘዳ. 16:8ዘፀ 12:16፤ ዘሌ 23:8
ዘዳ. 16:9ዘፀ 23:16፤ 34:22፤ ዘሌ 23:15
ዘዳ. 16:10ዘዳ 16:17፤ 1ቆሮ 16:2፤ 2ቆሮ 8:12
ዘዳ. 16:10ዘኁ 28:26
ዘዳ. 16:11ዘዳ 12:5-7
ዘዳ. 16:12ዘፀ 3:7፤ ዘዳ 5:15
ዘዳ. 16:13ዘፀ 23:16፤ ዘሌ 23:34፤ ዘኁ 29:12፤ ዘዳ 31:10, 11፤ ዮሐ 7:2
ዘዳ. 16:14ዘዳ 12:12፤ ነህ 8:10, 17፤ መክ 5:18
ዘዳ. 16:15ዘዳ 7:13፤ 28:8፤ 30:16
ዘዳ. 16:15ዘሌ 23:36, 40፤ ነህ 8:18
ዘዳ. 16:15ፊልጵ 4:4፤ 1ተሰ 5:16
ዘዳ. 16:16ዘፀ 23:14, 15
ዘዳ. 16:16ዘዳ 16:10
ዘዳ. 16:16ዘዳ 16:13
ዘዳ. 16:172ቆሮ 8:12
ዘዳ. 16:18ዘፀ 18:25, 26፤ ዘዳ 1:16፤ 2ዜና 19:4, 5
ዘዳ. 16:19ዘፀ 23:2፤ ዘሌ 19:15
ዘዳ. 16:19ዘዳ 1:17
ዘዳ. 16:19ዘፀ 23:8፤ 1ሳሙ 12:3፤ መክ 7:7
ዘዳ. 16:20ሚክ 6:8
ዘዳ. 16:21ዘፀ 34:13
ዘዳ. 16:22ዘፀ 23:24፤ ዘሌ 26:1፤ ዘዳ 12:3
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ዘዳግም 16:1-22

ዘዳግም

16 “አምላክህ ይሖዋ ከግብፅ በሌሊት ያወጣህ በአቢብ* ወር ስለሆነ የአቢብን ወር አስብ፤+ እንዲሁም ለአምላክህ ለይሖዋ ፋሲካን* አክብር።+ 2 ይሖዋ ለስሙ ማደሪያ እንዲሆን በመረጠው ስፍራ+ ከመንጋህና ከከብትህ+ ለአምላክህ ለይሖዋ የፋሲካን መባ ሠዋ።+ 3 ከእሱም ጋር እርሾ የገባበት ምንም ነገር አትብላ፤+ ከግብፅ ምድር የወጣኸው በጥድፊያ ስለነበር+ ለሰባት ቀን ቂጣ* ይኸውም የመከራ ቂጣ ብላ። ይህን የምታደርገው ከግብፅ ምድር የወጣህበትን ዕለት በሕይወት ዘመንህ ሁሉ እንድታስታውስ ነው።+ 4 ለሰባት ቀን በግዛትህ ሁሉ እርሾ አይገኝ፤+ በመጀመሪያው ቀን ምሽት ላይ ከምታቀርበው መሥዋዕት ላይም ቢሆን ምንም ሥጋ ማደር የለበትም።+ 5 የፋሲካውን መባ አምላክህ ይሖዋ ከሚሰጥህ ከተሞች አንተ በፈለግከው በአንዱ ውስጥ መሠዋት አይገባህም። 6 ከዚህ ይልቅ አምላክህ ይሖዋ ለስሙ ማደሪያ እንዲሆን በሚመርጠው ስፍራ መቅረብ ይኖርበታል። የፋሲካውን መባ ምሽት ላይ ፀሐይ እንደጠለቀች፣+ ከግብፅ በወጣህበት በዚያው ጊዜ ሠዋው። 7 አምላክህ ይሖዋ በሚመርጠው ቦታ+ አብስለህ ብላው፤+ ሲነጋም ተመልሰህ ወደ ድንኳንህ መሄድ ትችላለህ። 8 ለስድስት ቀን ቂጣ ብላ፤ በሰባተኛውም ቀን ለአምላክህ ለይሖዋ የተቀደሰ ጉባኤ ይሆናል። ምንም ሥራ አትሥራ።+

9 “ሰባት ሳምንት ቁጠር። ሰባቱን ሳምንት መቁጠር መጀመር ያለብህ በማሳህ ላይ ያለውን እህል ለማጨድ ማጭድህን ካነሳህበት ጊዜ አንስቶ ነው።+ 10 ከዚያም አምላክህ ይሖዋ በባረከህ መጠን+ በምታቀርበው የፈቃደኝነት መባ አማካኝነት ለአምላክህ ለይሖዋ የሳምንታት በዓልን ታከብራለህ።+ 11 በአምላክህ በይሖዋ ፊት ደስ ይበልህ፤ አንተም ሆንክ ወንድ ልጅህ፣ ሴት ልጅህ፣ ወንድ ባሪያህ፣ ሴት ባሪያህ እንዲሁም በከተሞችህ ውስጥ* የሚኖር ሌዋዊ፣ በመካከልህ የሚኖር የባዕድ አገር ሰው፣ አባት የሌለው* ልጅና መበለቲቱ አምላክህ ይሖዋ ለስሙ ማደሪያ እንዲሆን በመረጠው ስፍራ ደስ ይበላችሁ።+ 12 አንተም በግብፅ ባሪያ እንደነበርክ አስታውስ፤+ እነዚህንም ሥርዓቶች ጠብቅ እንዲሁም ፈጽም።

13 “እህልህን ከአውድማህ፣ ዘይትህንና የወይን ጠጅህን ከመጭመቂያህ በምታስገባበት ጊዜ የዳስ* በዓልን+ ለሰባት ቀን አክብር። 14 በዓልህን በምታከብርበት ወቅት ደስ ይበልህ፤+ አንተም ሆንክ ወንድ ልጅህ፣ ሴት ልጅህ፣ ወንድ ባሪያህ፣ ሴት ባሪያህ እንዲሁም በከተሞችህ ውስጥ የሚኖር ሌዋዊ፣ የባዕድ አገር ሰው፣ አባት የሌለው ልጅና መበለቲቱ ደስ ይበላችሁ። 15 አምላክህ ይሖዋ ምርትህንና የእጅህን ሥራ ሁሉ ስለሚባርክልህ+ ይሖዋ በመረጠው ስፍራ ለአምላክህ ለይሖዋ ሰባት ቀን በዓሉን ታከብራለህ፤+ አንተም እጅግ ትደሰታለህ።+

16 “በመካከልህ ያሉ ወንዶች ሁሉ በዓመት ሦስት ጊዜ ይኸውም በቂጣ በዓል+ ቀን፣ በሳምንታት በዓል+ ቀን እንዲሁም በዳስ* በዓል+ ቀን አምላክህ ይሖዋ በመረጠው ስፍራ ፊቱ ይቅረቡ፤ ማናቸውም ባዶ እጃቸውን ይሖዋ ፊት አይቅረቡ። 17 እያንዳንዱ ሰው የሚያመጣው ስጦታ አምላክህ ይሖዋ በባረከህ መጠን መሆን አለበት።+

18 “አምላክህ ይሖዋ በሚሰጥህ ከተሞች ሁሉ ለእያንዳንዱ ነገድ ዳኞችንና አለቆችን ሹም፤+ እነሱም ለሕዝቡ የጽድቅ ፍርድ ይፍረዱ። 19 ፍርድን አታዛባ፤+ አድልዎ አትፈጽም+ ወይም ጉቦ አትቀበል፤ ምክንያቱም ጉቦ የጥበበኞችን ዓይን ያሳውራል፤+ የጻድቃንንም ቃል ያጣምማል። 20 በሕይወት እንድትኖርና አምላክህ ይሖዋ የሚሰጥህን ምድር እንድትወርስ ፍትሕን፣ አዎ ፍትሕን ተከታተል።+

21 “ለአምላክህ ለይሖዋ በምትሠራው መሠዊያ አጠገብ የማምለኪያ ግንድ*+ እንዲሆን ማንኛውንም ዓይነት ዛፍ አትትከል።

22 “አምላክህ ይሖዋ አጥብቆ የሚጠላውን የማምለኪያ ዓምድ ለራስህ አታቁም።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ