2 ዜና መዋዕል 8:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ሰለሞን የይሖዋን ቤትና የራሱን ቤት* ገንብቶ በጨረሰበት በ20ኛው ዓመት ማብቂያ ላይ+ 2 ዜና መዋዕል 8:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ደግሞም ቅጥሮች፣ በሮችና መቀርቀሪያዎች ያሏቸውን የተመሸጉትን ከተሞች ይኸውም ላይኛውን ቤትሆሮንንና+ ታችኛውን ቤትሆሮንን+ ገነባ፤