የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 2 ዜና መዋዕል 8
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

2 ዜና መዋዕል የመጽሐፉ ይዘት

      • ሰለሞን ያከናወናቸው ሌሎች የግንባታ ሥራዎች (1-11)

      • በሥርዓቱ መሠረት በቤተ መቅደሱ ውስጥ የሚከናወነው አምልኮ (12-16)

      • የሰለሞን መርከቦች (17, 18)

2 ዜና መዋዕል 8:1

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ቤተ መንግሥት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 6:37, 38፤ 7:1፤ 9:10

2 ዜና መዋዕል 8:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 5:1

2 ዜና መዋዕል 8:4

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “መልሶ ገነባ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 14:28
  • +1ነገ 9:17-19

2 ዜና መዋዕል 8:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢያሱ 16:5
  • +ኢያሱ 16:1, 3፤ 1ዜና 7:24

2 ዜና መዋዕል 8:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢያሱ 19:44, 48
  • +1ነገ 4:26

2 ዜና መዋዕል 8:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 9:20-23
  • +ዘፍ 15:18-21፤ ዘኁ 13:29

2 ዜና መዋዕል 8:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢያሱ 15:63፤ 17:12
  • +ኢያሱ 16:10፤ 2ዜና 2:17, 18

2 ዜና መዋዕል 8:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 25:39
  • +1ሳሙ 8:11, 12

2 ዜና መዋዕል 8:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 5:16፤ 9:23፤ 2ዜና 2:18

2 ዜና መዋዕል 8:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 3:1
  • +1ነገ 7:8፤ 9:24
  • +ዘፀ 29:43

2 ዜና መዋዕል 8:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 6:3
  • +2ዜና 4:1
  • +ዘሌ 1:3

2 ዜና መዋዕል 8:13

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    የቃላት መፍቻውን ተመልከት።

  • *

    ወይም “የጊዜያዊ መጠለያን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 28:9
  • +ዘኁ 28:11-15
  • +ዘዳ 16:16
  • +ዘሌ 23:6
  • +ዘሌ 23:15, 16
  • +ዘሌ 23:34

2 ዜና መዋዕል 8:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 24:1
  • +1ዜና 6:31, 32፤ 15:16፤ 16:37, 42፤ 25:1
  • +1ዜና 26:1

2 ዜና መዋዕል 8:16

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ሥርዓታማ፤ የተሟላ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 6:1
  • +1ነገ 7:51

2 ዜና መዋዕል 8:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 9:26-28
  • +ዘኁ 33:1, 35፤ 1ነገ 22:48
  • +ዘዳ 2:8፤ 2ነገ 14:21, 22፤ 16:6

2 ዜና መዋዕል 8:18

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    አንድ ታላንት 34.2 ኪሎ ግራም ነው። ከተጨማሪው መረጃ ላይ ለ14ን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 5:11
  • +1ነገ 22:48፤ መዝ 45:9
  • +1ነገ 10:22
  • +መክ 2:8

ተዛማጅ ሐሳብ

2 ዜና 8:11ነገ 6:37, 38፤ 7:1፤ 9:10
2 ዜና 8:21ነገ 5:1
2 ዜና 8:42ነገ 14:28
2 ዜና 8:41ነገ 9:17-19
2 ዜና 8:5ኢያሱ 16:5
2 ዜና 8:5ኢያሱ 16:1, 3፤ 1ዜና 7:24
2 ዜና 8:6ኢያሱ 19:44, 48
2 ዜና 8:61ነገ 4:26
2 ዜና 8:71ነገ 9:20-23
2 ዜና 8:7ዘፍ 15:18-21፤ ዘኁ 13:29
2 ዜና 8:8ኢያሱ 15:63፤ 17:12
2 ዜና 8:8ኢያሱ 16:10፤ 2ዜና 2:17, 18
2 ዜና 8:9ዘሌ 25:39
2 ዜና 8:91ሳሙ 8:11, 12
2 ዜና 8:101ነገ 5:16፤ 9:23፤ 2ዜና 2:18
2 ዜና 8:111ነገ 3:1
2 ዜና 8:111ነገ 7:8፤ 9:24
2 ዜና 8:11ዘፀ 29:43
2 ዜና 8:121ነገ 6:3
2 ዜና 8:122ዜና 4:1
2 ዜና 8:12ዘሌ 1:3
2 ዜና 8:13ዘኁ 28:9
2 ዜና 8:13ዘኁ 28:11-15
2 ዜና 8:13ዘዳ 16:16
2 ዜና 8:13ዘሌ 23:6
2 ዜና 8:13ዘሌ 23:15, 16
2 ዜና 8:13ዘሌ 23:34
2 ዜና 8:141ዜና 24:1
2 ዜና 8:141ዜና 6:31, 32፤ 15:16፤ 16:37, 42፤ 25:1
2 ዜና 8:141ዜና 26:1
2 ዜና 8:161ነገ 6:1
2 ዜና 8:161ነገ 7:51
2 ዜና 8:171ነገ 9:26-28
2 ዜና 8:17ዘኁ 33:1, 35፤ 1ነገ 22:48
2 ዜና 8:17ዘዳ 2:8፤ 2ነገ 14:21, 22፤ 16:6
2 ዜና 8:182ሳሙ 5:11
2 ዜና 8:181ነገ 22:48፤ መዝ 45:9
2 ዜና 8:181ነገ 10:22
2 ዜና 8:18መክ 2:8
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
2 ዜና መዋዕል 8:1-18

ሁለተኛ ዜና መዋዕል

8 ሰለሞን የይሖዋን ቤትና የራሱን ቤት* ገንብቶ በጨረሰበት በ20ኛው ዓመት ማብቂያ ላይ+ 2 ኪራም+ የሰጠውን ከተሞች መልሶ ገነባቸው፤ እስራኤላውያንንም በዚያ አሰፈረ። 3 በተጨማሪም ሰለሞን በሃማትጾባ ላይ ዘምቶ ያዛት። 4 ከዚያም በምድረ በዳ የምትገኘውን ታድሞርንና በሃማት+ የሠራቸውን የማከማቻ ከተሞች ሁሉ ገነባ።*+ 5 ደግሞም ቅጥሮች፣ በሮችና መቀርቀሪያዎች ያሏቸውን የተመሸጉትን ከተሞች ይኸውም ላይኛውን ቤትሆሮንንና+ ታችኛውን ቤትሆሮንን+ ገነባ፤ 6 በተጨማሪም ባዓላትን፣+ የሰለሞንን የእህልና የዕቃ ማከማቻ ከተሞች በሙሉ፣ የሠረገላ ከተሞቹን በሙሉ፣+ የፈረሰኞቹን ከተሞች እንዲሁም ሰለሞን በኢየሩሳሌም፣ በሊባኖስና በእሱ ግዛት ውስጥ ባለው ምድር ሁሉ መገንባት የፈለጋቸውን ነገሮች በሙሉ ሠራ።

7 ከእስራኤል ወገን ያልሆኑትን+ ከሂታውያን፣ ከአሞራውያን፣ ከፈሪዛውያን፣ ከሂዋውያንና ከኢያቡሳውያን+ የተረፉትን ሕዝቦች በሙሉ፣ 8 ይኸውም እስራኤላውያን ፈጽመው ያላጠፏቸውን+ በምድሪቱ ላይ የቀሩትን ዘሮቻቸውን ሰለሞን የግዳጅ ሥራ እንዲሠሩ መለመላቸው፤+ እስከ ዛሬም ድረስ ይሠራሉ። 9 ሆኖም ሰለሞን ለሚያከናውነው ሥራ ከእስራኤላውያን መካከል አንዳቸውንም ባሪያ አላደረገም፤+ ምክንያቱም እነሱ ተዋጊዎቹ፣ የጦር መኮንኖቹ፣ የሠረገለኞቹና የፈረሰኞቹ አለቆች ነበሩ።+ 10 በሠራተኞቹ ላይ የተሾሙት ይኸውም የንጉሥ ሰለሞን የበታች ተቆጣጣሪዎቹ አለቆች+ 250 ነበሩ።

11 በተጨማሪም ሰለሞን የፈርዖንን ሴት ልጅ+ ከዳዊት ከተማ አውጥቶ ወደሠራላት ቤት አመጣት፤+ ይህን ያደረገው “እሷ ሚስቴ ብትሆንም የይሖዋ ታቦት የገባባቸው ቦታዎች ቅዱስ ስለሆኑ በእስራኤል ንጉሥ በዳዊት ቤት ልትኖር አይገባም” በማለት ነበር።+

12 ከዚያም ሰለሞን ከበረንዳው+ ፊት ለፊት በሠራው የይሖዋ መሠዊያ+ ላይ የሚቃጠል መሥዋዕት ለይሖዋ አቀረበ።+ 13 ለሙሴ ከተሰጠው ትእዛዝ ጋር በሚስማማ ሁኔታ በሥርዓቱ መሠረት በየዕለቱ ሊቀርቡ የሚገባቸውን መባዎች ማለትም የየሰንበቱን፣+ የየወሩን መባቻና+ በዓመት ሦስት ጊዜ የሚደረጉትን የተወሰኑትን በዓላት+ ይኸውም የቂጣን* በዓል፣+ የሳምንታትን በዓልና+ የዳስን* በዓል+ መባዎች አቀረበ። 14 በተጨማሪም አባቱ ዳዊት ባወጣው ደንብ መሠረት ካህናቱን በየአገልግሎት ምድባቸው፣+ ሌዋውያኑንም በየዕለቱ ሊከናወን በሚገባው ሥርዓት መሠረት ካህናቱ ባሉበት አምላክን እንዲያወድሱና+ እንዲያገለግሉ በተመደቡበት ስፍራ ላይ ሾማቸው፤ በር ጠባቂዎቹንም በተለያዩ በሮች ላይ በየቡድናቸው መደባቸው፤+ የእውነተኛው አምላክ ሰው ዳዊት ይህን ትእዛዝ አስተላልፎ ነበርና። 15 እነሱም ንጉሡ ማንኛውንም ጉዳይ ወይም ግምጃ ቤቶቹን በተመለከተ ለካህናቱና ለሌዋውያኑ ከሰጠው ትእዛዝ ፈቀቅ አላሉም። 16 በመሆኑም የይሖዋ ቤት መሠረቱ ከተጣለበት ጊዜ+ አንስቶ ሥራው እስካበቃበት ጊዜ ድረስ ሰለሞን የሠራው ሥራ ሁሉ በሚገባ የተደራጀ* ነበር። የይሖዋም ቤት ሥራ ሙሉ በሙሉ ተጠናቀቀ።+

17 ከዚያም ሰለሞን በኤዶም ምድር+ በባሕሩ ዳርቻ ወደሚገኙት ወደ ዔጽዮንጋብርና+ ወደ ኤሎት+ ሄደ። 18 ኪራም+ በአገልጋዮቹ አማካኝነት መርከቦችንና ልምድ ያላቸው ባሕረኞችን ላከለት። እነሱም ከሰለሞን አገልጋዮች ጋር ወደ ኦፊር+ በመሄድ 450 ታላንት* ወርቅ+ አምጥተው ለንጉሥ ሰለሞን ሰጡት።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ