ዘፀአት 23:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 “የነገርኳችሁን ነገሮች በሙሉ በጥንቃቄ ፈጽሙ፤+ እንዲሁም የሌሎች አማልክትን ስም አታንሱ፤ እንዲህ ዓይነቱ ነገር ከአፍህ ሲወጣ ሊሰማ አይገባም።+