1 ሳሙኤል 1:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ያም ሰው አምልኮ ለማቅረብና* ለሠራዊት ጌታ ለይሖዋ መሥዋዕት ለመሠዋት በየዓመቱ ከከተማው ወደ ሴሎ ይወጣ ነበር።+ በዚያም ሁለቱ የኤሊ ልጆች ሆፍኒ እና ፊንሃስ+ ለይሖዋ ካህናት ሆነው ያገለግሉ ነበር።+
3 ያም ሰው አምልኮ ለማቅረብና* ለሠራዊት ጌታ ለይሖዋ መሥዋዕት ለመሠዋት በየዓመቱ ከከተማው ወደ ሴሎ ይወጣ ነበር።+ በዚያም ሁለቱ የኤሊ ልጆች ሆፍኒ እና ፊንሃስ+ ለይሖዋ ካህናት ሆነው ያገለግሉ ነበር።+