-
ዘፀአት 23:14አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 “በዓመት ሦስት ጊዜ ለእኔ በዓል ታከብርልኛለህ።+
-
-
መሳፍንት 21:19አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
19 ከዚያም “ከቤቴል በስተ ሰሜንና ከቤቴል ወደ ሴኬም ከሚወስደው አውራ ጎዳና በስተ ምሥራቅ እንዲሁም ከለቦና በስተ ደቡብ በምትገኘው በሴሎ+ በየዓመቱ ለይሖዋ የሚከበር በዓል አለ” አሉ።
-