1 ዜና መዋዕል 16:27 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 27 ሞገስና* ግርማ በፊቱ ናቸው፤+ብርታትና ደስታ እሱ በሚኖርበት ስፍራ ይገኛሉ።+ መዝሙር 8:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ጌታችን ይሖዋ ሆይ፣ ስምህ በመላው ምድር ላይ ምንኛ የከበረ ነው፤ግርማህ ከሰማያትም በላይ ከፍ ከፍ እንዲል አድርገሃል!*+