መዝሙር 34:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ መዝሙር 109:30 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 30 አንደበቴ ይሖዋን ከልብ ታወድሰዋለች፤በብዙ ሕዝቦች ፊት አወድሰዋለሁ።+ ዕብራውያን 13:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 ስለዚህ በኢየሱስ አማካኝነት የውዳሴ መሥዋዕት ዘወትር ለአምላክ እናቅርብ፤+ ይህም ስሙን በይፋ የምናውጅበት+ የከንፈራችን ፍሬ ነው።+