መዝሙር 22:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ያደነውን እንደሚቦጫጭቅ የሚያገሳ አንበሳ+አፋቸውን በእኔ ላይ ከፈቱ።+ መዝሙር 35:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ይሖዋ ሆይ፣ ዝም ብለህ የምታየው እስከ መቼ ነው?+ ከሚሰነዝሩብኝ ጥቃት ታደገኝ፤*+ውድ ሕይወቴን* ከደቦል አንበሶች አድናት።+