የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢዮብ 37:23
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 23 ሁሉን ቻይ የሆነው አምላክ ከመረዳት ችሎታችን በላይ ነው፤+

      ኃይሉ ታላቅ ነው፤+

      ደግሞም ፍትሑንና ታላቅ ጽድቁን አይጥስም።+

  • መዝሙር 21:13
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 13 ይሖዋ ሆይ፣ በብርታትህ ተነስ።

      ለኃያልነትህ የውዳሴ መዝሙር እንዘምራለን።

  • መዝሙር 145:10-12
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 10 ይሖዋ ሆይ፣ ሥራዎችህ ሁሉ ከፍ ከፍ ያደርጉሃል፤+

      ታማኝ አገልጋዮችህም ያወድሱሃል።+

      כ [ካፍ]

      11 የንግሥናህን ክብር ያውጃሉ፤+

      ስለ ኃያልነትህም ይናገራሉ፤+

      ל [ላሜድ]

      12 ይህም ለሰዎች ታላላቅ ሥራዎችህንና+

      የንግሥናህን ታላቅ ክብር+ ያስታውቁ ዘንድ ነው።

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ