መዝሙር 62:1, 2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 62 ዝም ብዬ አምላክን እጠባበቃለሁ።* መዳን የማገኘው ከእሱ ዘንድ ነው።+ 2 በእርግጥም እሱ ዓለቴና አዳኜ እንዲሁም አስተማማኝ መጠጊያዬ ነው፤+ከልክ በላይ አልናወጥም።+ መዝሙር 71:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ ሆይ፣ አንተ ተስፋዬ ነህ፤ከልጅነቴ ጀምሮ በአንተ ታምኛለሁ።*+
62 ዝም ብዬ አምላክን እጠባበቃለሁ።* መዳን የማገኘው ከእሱ ዘንድ ነው።+ 2 በእርግጥም እሱ ዓለቴና አዳኜ እንዲሁም አስተማማኝ መጠጊያዬ ነው፤+ከልክ በላይ አልናወጥም።+