-
መዝሙር 35:6, 7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 የይሖዋ መልአክ ሲያሳድዳቸው
መንገዳቸው በጨለማ የተዋጠና የሚያዳልጥ ይሁን።
7 ያላንዳች ምክንያት እኔን ለማጥመድ በስውር መረብ ዘርግተዋልና፤
ያላንዳች ምክንያት ጉድጓድ ቆፍረውልኛል።*
-
6 የይሖዋ መልአክ ሲያሳድዳቸው
መንገዳቸው በጨለማ የተዋጠና የሚያዳልጥ ይሁን።
7 ያላንዳች ምክንያት እኔን ለማጥመድ በስውር መረብ ዘርግተዋልና፤
ያላንዳች ምክንያት ጉድጓድ ቆፍረውልኛል።*