መዝሙር 50:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 ምስጋናን መሥዋዕት አድርጎ የሚያቀርብልኝ ያከብረኛል፤+ደግሞም ትክክለኛውን መንገድ በጥብቅ የሚከተልን ሰው፣የአምላክን ማዳን እንዲያይ አደርገዋለሁ።”+ መዝሙር 100:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 በምስጋና ወደ በሮቹ፣በውዳሴም ወደ ቅጥር ግቢዎቹ ግቡ።+ ምስጋና አቅርቡለት፤ ስሙንም አወድሱ።+