መዝሙር 21:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ለዘላለም እንዲባረክ አደረግከው፤+ከእሱ ጋር እንዳለህ ሲያውቅ* በጣም ደስ ይለዋል።+ ማቴዎስ 5:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 “ልባቸው ንጹሕ የሆነ ደስተኞች ናቸው፤+ አምላክን ያያሉና።