መዝሙር 25:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 ይሖዋ ሆይ፣ ኃጢአቴ ታላቅ ቢሆንም እንኳለስምህ ስትል ይቅር በለኝ።+ መዝሙር 31:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 አንተ ቋጥኜና ምሽጌ ነህና፤+ለስምህ ስትል+ ትመራኛለህ፤ የምሄድበትንም መንገድ ታሳየኛለህ።+