የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 31:3
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  3 አንተ ቋጥኜና ምሽጌ ነህና፤+

      ለስምህ ስትል+ ትመራኛለህ፤ የምሄድበትንም መንገድ ታሳየኛለህ።+

  • መዝሙር 79:9
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  9 አዳኛችን የሆንክ አምላክ ሆይ፣

      ለታላቁ ስምህ ስትል እርዳን፤+

      ለስምህም ስትል ታደገን፤ ኃጢአታችንንም ይቅር በለን።*+

  • መዝሙር 109:21
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 21 አንተ ግን ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ ሆይ፣

      ለስምህ ስትል እርዳኝ።+

      ታማኝ ፍቅርህ ጥሩ ስለሆነ ታደገኝ።+

  • መዝሙር 143:11
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 11 ይሖዋ ሆይ፣ ለስምህ ስትል በሕይወት አቆየኝ።

      በጽድቅህ ከጭንቅ ታደገኝ።*+

  • ሕዝቅኤል 36:22
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 22 “ስለዚህ ለእስራኤል ቤት ሰዎች እንዲህ በል፦ ‘ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “የእስራኤል ቤት ሰዎች ሆይ፣ እርምጃ የምወስደው ለእናንተ ብዬ ሳይሆን በሄዳችሁባቸው ብሔራት መካከል ላረከሳችሁት ቅዱስ ስሜ ስል ነው።”’+

  • ዳንኤል 9:19
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 19 ይሖዋ ሆይ፣ ስማ። ይሖዋ ሆይ፣ ይቅር በል።+ ይሖዋ ሆይ፣ ትኩረት ስጥ፤ እርምጃም ውሰድ! አምላኬ ሆይ፣ ለራስህ ስትል አትዘግይ፤ ስምህ በከተማህና በሕዝብህ ላይ ተጠርቷልና።”+

  • ማቴዎስ 6:9
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ