መዝሙር 117:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 117 ብሔራት ሁሉ፣ ይሖዋን አወድሱት፤+ሕዝቦች* ሁሉ፣ ከፍ ከፍ አድርጉት።+ መዝሙር 150:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 እስትንፋስ ያለው ሁሉ ያህን ያወድስ። ያህን አወድሱ!*+