የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 33:3
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  3 አዲስ መዝሙር ዘምሩለት፤+

      በባለ አውታር መሣሪያ ጥሩ አድርጋችሁ ተጫወቱ፤ እልልም በሉ።

  • መዝሙር 96:1
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 96 ለይሖዋ አዲስ መዝሙር ዘምሩ።+

      መላዋ ምድር ለይሖዋ ትዘምር!+

  • ኢሳይያስ 42:10
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 10 እናንተ በባሕር ላይና በውስጡ ባሉት ፍጥረታት መካከል የምትጓዙ፣

      እናንተ ደሴቶችና በእነሱ ላይ የምትኖሩ ሁሉ፣+

      ለይሖዋ አዲስ መዝሙር ዘምሩ፤+

      ከምድር ዳርቻም ውዳሴውን አሰሙ።+

  • ራእይ 5:9
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 9 እንዲህም እያሉ አዲስ መዝሙር ዘመሩ፦+ “ጥቅልሉን ልትወስድና ማኅተሞቹን ልትከፍት ይገባሃል፤ ታርደሃልና፤ በደምህም ከየነገዱ፣ ከየቋንቋው፣ ከየሕዝቡና ከየብሔሩ+ ሰዎችን ለአምላክ ዋጅተሃል፤+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ