መዝሙር 3:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 በየአቅጣጫው የተሰለፉብኝንበአሥር ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች አልፈራም።+ መዝሙር 27:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 27 ይሖዋ ብርሃኔና+ አዳኜ ነው። ማንን እፈራለሁ?+ ይሖዋ የሕይወቴ ተገን ነው።+ ማን ያሸብረኛል? ኢሳይያስ 41:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ