መዝሙር 25:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 አንተን ተስፋ የሚያደርግ ሁሉ በፍጹም አያፍርም፤+ያላንዳች ምክንያት ክህደት የሚፈጽሙ ግን ለኀፍረት ይዳረጋሉ።+ መዝሙር 62:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ዝም ብዬ አምላክን እጠባበቃለሁ፤*+ምክንያቱም ተስፋዬ የሚመጣው ከእሱ ዘንድ ነው።+