ኢሳይያስ 40:31 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 31 ይሖዋን ተስፋ የሚያደርጉ ግን ኃይላቸው ይታደሳል። እንደ ንስር በክንፍ ወደ ላይ ይወጣሉ።+ ይሮጣሉ፣ አይዝሉም፤ይሄዳሉ፣ አይደክሙም።”+