መዝሙር 51:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 አምላክ ሆይ፣ የመዳኔ አምላክ፣+ አንደበቴ ጽድቅህን በደስታ ያስታውቅ ዘንድ+የደም ባለዕዳ ከመሆን አድነኝ።+