የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ነህምያ 9:33
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 33 በእኛ ላይ በደረሰው ነገር ሁሉ አንተ ጻድቅ ነህ፤ ምክንያቱም አንተ ማንኛውንም ነገር ያደረግከው በታማኝነት ነው፤ ክፉ ነገር የፈጸምነው እኛ ነን።+

  • መዝሙር 35:28
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 28 በዚህ ጊዜ ምላሴ ስለ ጽድቅህ ይናገራል፤*+

      ቀኑን ሙሉም ያወድስሃል።+

  • መዝሙር 59:16
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 16 እኔ ግን ስለ ብርታትህ እዘምራለሁ፤+

      በማለዳ ስለ ታማኝ ፍቅርህ በደስታ እናገራለሁ።

      አንተ አስተማማኝ መጠጊያዬ፣

      ደግሞም በጭንቀቴ ቀን መሸሸጊያዬ ነህና።+

  • ዳንኤል 9:7
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 7 ይሖዋ ሆይ፣ ጽድቅ የአንተ ነው፤ እኛ ግን ይኸውም የይሁዳ ሰዎች፣ የኢየሩሳሌም ነዋሪዎች እንዲሁም በቅርብም ይሁን በሩቅ ባሉ አገራት ሁሉ የበተንካቸው የእስራኤል ቤት ሰዎች በሙሉ ዛሬ እንደሆነው ሁሉ ኀፍረት* ተከናንበናል፤ ምክንያቱም እነሱ ለአንተ ታማኝ ሳይሆኑ ቀርተዋል።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ