መዝሙር 73:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ክፉ ሰዎች ያላቸውን ሰላም በተመለከትኩ ጊዜ፣እብሪተኛ በሆኑ ሰዎች* ቀንቼ ነበርና።+ ምሳሌ 23:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ልብህ በኃጢአተኞች አይቅና፤+ከዚህ ይልቅ ቀኑን ሙሉ ይሖዋን በመፍራት ተመላለስ፤+