መዝሙር 111:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ይሖዋን መፍራት የጥበብ መጀመሪያ ነው።+ ש [ሺን] መመሪያዎቹን የሚጠብቁ* ሁሉ ጥሩ ማስተዋል አላቸው።+ ת [ታው] ውዳሴው ለዘላለም ጸንቶ ይኖራል። 2 ቆሮንቶስ 7:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ