ኢሳይያስ 1:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 መልካም ማድረግን ተማሩ፤ ፍትሕን ፈልጉ፤+ጨቋኙ እንዲታረም አድርጉ፤አባት የሌለውን ልጅ* መብት አስከብሩ፤ለመበለቲቱም ተሟገቱ።”+ ዕብራውያን 13:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 በተጨማሪም መልካም ማድረግንና ያላችሁን ነገር ለሌሎች ማካፈልን አትርሱ፤+ አምላክ እንዲህ ባሉት መሥዋዕቶች እጅግ ይደሰታልና።+