ምሳሌ 14:29 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 29 ቶሎ የማይቆጣ ሰው ትልቅ ማስተዋል አለው፤+ትዕግሥት የሌለው ሰው ግን ሞኝነቱን ይገልጣል።+ ኤፌሶን 4:26 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 26 ተቆጡ፤ ሆኖም ኃጢአት አትሥሩ፤+ ተቆጥታችሁ እያለ ፀሐይ አይጥለቅባችሁ፤+