-
አስቴር 7:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 በመሆኑም ሃማን ለመርዶክዮስ ባዘጋጀው እንጨት ላይ ሰቀሉት፤ የንጉሡም ቁጣ በረደ።
-
-
መዝሙር 7:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 ጉድጓድ ይምሳል፤ ጥልቅ አድርጎም ይቆፍረዋል፤
ሆኖም በቆፈረው ጉድጓድ ውስጥ ራሱ ይወድቃል።+
-