-
አስቴር 7:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 በመሆኑም ሃማን ለመርዶክዮስ ባዘጋጀው እንጨት ላይ ሰቀሉት፤ የንጉሡም ቁጣ በረደ።
-
-
መዝሙር 35:7, 8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 ያላንዳች ምክንያት እኔን ለማጥመድ በስውር መረብ ዘርግተዋልና፤
ያላንዳች ምክንያት ጉድጓድ ቆፍረውልኛል።*
-
-
መዝሙር 57:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
በፊቴ ጉድጓድ ቆፈሩ፤
ነገር ግን ራሳቸው ገቡበት።+ (ሴላ)
-
-
ምሳሌ 26:27አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
27 ጉድጓድ የሚቆፍር እሱ ራሱ እዚያ ውስጥ ይወድቃል፤
ድንጋይ የሚያንከባልልም ወደ እሱ ተመልሶ ይመጣበታል።+
-