መዝሙር 39:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ዱዳ ሆንኩ፤ ደግሞም ዝም አልኩ፤+መልካም ነገር ከመናገር እንኳ ታቀብኩ፤ይሁንና ሥቃዬ ከባድ ነበር።* መዝሙር 39:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ዱዳ ሆንኩ፤ይህን ያደረግከው አንተ ስለሆንክ+አፌን መክፈት አልቻልኩም።+