የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 39
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

መዝሙር የመጽሐፉ ይዘት

      • ሕይወት አጭር ነው

        • ሰው እንደ እስትንፋስ ነው (5, 11)

        • “እንባዬን ችላ አትበል” (12)

መዝሙር 39:በመዝሙሩ አናት ላይ የሚገኘው መግለጫ

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    የቃላት መፍቻውን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 16:41፤ 25:1

መዝሙር 39:1

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በማሰሪያ እሸብበዋለሁ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ምሳሌ 18:21
  • +መዝ 141:3

መዝሙር 39:2

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ተቀሰቀሰ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 38:13፤ ማቴ 27:12፤ 1ጴጥ 2:23

መዝሙር 39:3

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ጋለ።”

  • *

    ወይም “በምቃትትበት ጊዜ።”

መዝሙር 39:4

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “አላፊ ጠፊ እንደሆንኩ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 90:12

መዝሙር 39:5

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ጋት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 90:9፤ ያዕ 4:14
  • +መዝ 90:4
  • +መዝ 62:9፤ 144:4

መዝሙር 39:6

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “የሚንጫጫው።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 49:10፤ መክ 2:18, 19፤ 4:8፤ ሉቃስ 12:19, 20

መዝሙር 39:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 25:11፤ ሚክ 7:19

መዝሙር 39:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 16:10
  • +ኢዮብ 40:4፤ መዝ 38:13

መዝሙር 39:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 90:8
  • +መዝ 39:5፤ 102:11

መዝሙር 39:12

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ሰፋሪ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 28:1
  • +ዘሌ 25:23፤ 1ዜና 29:15
  • +ዕብ 11:13

ተዛማጅ ሐሳብ

መዝ. 39:በመዝሙሩ አናት ላይ የሚገኘው መግለጫ1ዜና 16:41፤ 25:1
መዝ. 39:1ምሳሌ 18:21
መዝ. 39:1መዝ 141:3
መዝ. 39:2መዝ 38:13፤ ማቴ 27:12፤ 1ጴጥ 2:23
መዝ. 39:4መዝ 90:12
መዝ. 39:5መዝ 90:9፤ ያዕ 4:14
መዝ. 39:5መዝ 90:4
መዝ. 39:5መዝ 62:9፤ 144:4
መዝ. 39:6መዝ 49:10፤ መክ 2:18, 19፤ 4:8፤ ሉቃስ 12:19, 20
መዝ. 39:8መዝ 25:11፤ ሚክ 7:19
መዝ. 39:92ሳሙ 16:10
መዝ. 39:9ኢዮብ 40:4፤ መዝ 38:13
መዝ. 39:11መዝ 90:8
መዝ. 39:11መዝ 39:5፤ 102:11
መዝ. 39:12መዝ 28:1
መዝ. 39:12ዘሌ 25:23፤ 1ዜና 29:15
መዝ. 39:12ዕብ 11:13
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
መዝሙር 39:1-13

መዝሙር

ለሙዚቀኞች ቡድን መሪ፤ በየዱቱን።*+ የዳዊት ማህሌት።

39 እኔ “በምላሴ ኃጢአት እንዳልፈጽም+

አካሄዴን እጠብቃለሁ።

ክፉ ሰው ከእኔ ጋር እስካለ ድረስ

አፌን ለመጠበቅ ልጓም አስገባለሁ”*+ አልኩ።

 2 ዱዳ ሆንኩ፤ ደግሞም ዝም አልኩ፤+

መልካም ነገር ከመናገር እንኳ ታቀብኩ፤

ይሁንና ሥቃዬ ከባድ ነበር።*

 3 ልቤ በውስጤ ነደደ።*

ሳወጣ ሳወርድ* እንደ እሳት ነደድኩ።

በዚህ ጊዜ በአንደበቴ እንዲህ አልኩ፦

 4 “ይሖዋ ሆይ፣ መጨረሻዬ ምን እንደሚሆን፣

የዕድሜዬም ርዝማኔ ምን ያህል እንደሆነ እንዳውቅ እርዳኝ፤+

ይህም ሕይወቴ ምን ያህል አጭር እንደሆነ* አውቅ ዘንድ ነው።

 5 በእርግጥም ቀኖቼን ጥቂት* አደረግካቸው፤+

የሕይወት ዘመኔም በፊትህ ከምንም አይቆጠርም።+

አዎ፣ ሰው ሁሉ ምንም ነገር የማይነካው ቢመስልም እንኳ እንደ እስትንፋስ ነው።+ (ሴላ)

 6 በእርግጥም ሰው ሁሉ የሚመላለሰው እንደ ጥላ ነው።

ላይ ታች የሚለው* በከንቱ ነው።

ማን እንደሚጠቀምበት ሳያውቅ ንብረት ያከማቻል።+

 7 ይሖዋ ሆይ፣ ታዲያ ተስፋዬ ምንድን ነው?

ተስፋዬ አንተ ብቻ ነህ።

 8 ከፈጸምኩት በደል ሁሉ አድነኝ።+

ሞኝ ሰው እንዲሳለቅብኝ አትፍቀድ።

 9 ዱዳ ሆንኩ፤

ይህን ያደረግከው አንተ ስለሆንክ+

አፌን መክፈት አልቻልኩም።+

10 በእኔ ላይ ያመጣኸውን መቅሰፍት ከእኔ አርቅ።

እጅህ ስለመታኝ ዛልኩ።

11 ሰውን በሠራው ስህተት የተነሳ በመቅጣት ታርመዋለህ፤+

እንደ ውድ ሀብት የሚመለከታቸውን ነገሮች እንደ ብል ትበላበታለህ።

በእርግጥም ሰው ሁሉ እንደ እስትንፋስ ነው።+ (ሴላ)

12 ይሖዋ ሆይ፣ ጸሎቴን ስማ፤

ለእርዳታ የማሰማውን ጩኸት አዳምጥ።+

እንባዬን ችላ አትበል።

እኔ በአንተ ዘንድ የባዕድ አገር ሰው ነኝና፤+

እንደ አባቶቼ አልፌ የምሄድ ተጓዥ* ነኝ።+

13 ከመሞቴና ከሕልውና ውጭ ከመሆኔ በፊት፣

ፊቴ እንዲፈካ በክፉ ዓይን አትየኝ።”

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ