ምሳሌ 28:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ምንጊዜም ተጠንቅቆ የሚኖር* ሰው ደስተኛ ነው፤ልቡን የሚያደነድን ሁሉ ግን ለጥፋት ይዳረጋል።+ ምሳሌ 29:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 29 ብዙ ጊዜ ተወቅሶ አንገቱን ያደነደነ* ሰው፣+ሊፈወስ በማይችል ሁኔታ በድንገት ይሰበራል።+