-
ምሳሌ 2:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 የማመዛዘን ችሎታ ምንጊዜም ይጠብቅሃል፤+
ጥልቅ ግንዛቤም ይጋርድሃል፤
-
ምሳሌ 3:21አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
21 ልጄ ሆይ፣ እነዚህ ባሕርያት ከእይታህ አይራቁ።*
ጥበብንና* የማመዛዘን ችሎታን ጠብቅ፤
-
ምሳሌ 8:12አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
12 እኔ ጥበብ፣ ከብልሃት ጋር አብሬ እኖራለሁ፤
እውቀትና የማመዛዘን ችሎታ አግኝቻለሁ።+
-
-
-
-
-