-
1 ነገሥት 4:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 ሰለሞን በመላው እስራኤል ላይ የተሾሙ ለንጉሡና ለቤተሰቡ ቀለብ የሚያቀርቡ 12 አስተዳዳሪዎች ነበሩት። እያንዳንዳቸውም በዓመት ውስጥ ለአንድ ወር ቀለብ የማቅረብ ኃላፊነት ተጥሎባቸው ነበር።+
-
-
መኃልየ መኃልይ 8:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 ሰለሞን በበዓልሃሞን የወይን እርሻ ነበረው።+
እሱም የወይን እርሻውን ለጠባቂዎች በአደራ ሰጠ።
እያንዳንዳቸውም ለሚያገኙት ፍሬ አንድ ሺህ የብር ሰቅል ያመጡ ነበር።
-