መዝሙር 37:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 በይሖዋ ታመን፤ መልካም የሆነውንም አድርግ፤+በምድር ላይ ኑር፤ ለሰዎችም ታማኝ ሁን።+ 1 ተሰሎንቄ 5:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 ማንም ሰው በማንም ላይ በክፉ ፋንታ ክፉ እንዳይመልስ ተጠንቀቁ፤+ ከዚህ ይልቅ እርስ በርሳችሁም ሆነ ለሌሎች ሰዎች ሁሉ ምንጊዜም መልካም የሆነውን ነገር ለማድረግ ተጣጣሩ።+
15 ማንም ሰው በማንም ላይ በክፉ ፋንታ ክፉ እንዳይመልስ ተጠንቀቁ፤+ ከዚህ ይልቅ እርስ በርሳችሁም ሆነ ለሌሎች ሰዎች ሁሉ ምንጊዜም መልካም የሆነውን ነገር ለማድረግ ተጣጣሩ።+