-
መዝሙር 139:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 ይሖዋ ሆይ፣ ገና ቃል ከአፌ ሳይወጣ፣
እነሆ፣ አንተ ሁሉን ነገር አስቀድመህ በሚገባ ታውቃለህ።+
-
-
ሮም 11:33አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
33 የአምላክ ብልጽግና፣ ጥበብና እውቀት እንዴት ጥልቅ ነው! ፍርዱም ፈጽሞ የማይመረመር ነው! መንገዱም የማይደረስበት ነው!
-