ኢሳይያስ 41:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ይህን የሠራና ያደረገ፣ትውልዶቹንም ከመጀመሪያ አንስቶ የጠራ ማን ነው? እኔ ይሖዋ የመጀመሪያው ነኝ፤+ከመጨረሻዎቹም ጋር እኔ ያው ነኝ።”+