ኢሳይያስ 44:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 የሠራህና ያበጀህ፣+ከማህፀን* ጀምሮ የረዳህይሖዋ እንዲህ ይላል፦ ‘አገልጋዬ ያዕቆብ፣የመረጥኩህም የሹሩን*+ ሆይ፣ አትፍራ።+